Etherbal
At Etherbal we blend nature and science for beauty and healthy life style.
ኢትኸርባል ውበትን ያጎላል
03/03/2026
የሚበቅለው ከምድራችን በአፈራችን በፀሀያችን ነው ፤ የተጀመረውም ከባህላችን ከህዝባችን ከስረ መሠረታችን ነው።
አፊ ካስተር ዘይት ስንጠቀም ሚያጎላውም ተፈጥሯዊ ውበታችንን ነው።
ስንጠቀመው በአግራሞት እጃችንን በፀጉራችን ላይ የሚያስጭነውን አስደናቂውን ካስተር ዘይት ከጉሎ ፍሬ ተጨምቆ የሚወጣ ለፀጉር ርዝመት እና ውፍረት በሚጠቅሙ ኦሜጋ 6,9 እና ቫይታሚን ኢ እንዲሁም ሪሲኖሊክ አሲድ የበለፀገ ዘይት ነው።
የአፊ ካስተር ዘይት ጥቅሞች
🌱 ፀጉርን ያሳድጋል በአስገራሚ ሁኔታ ፀጉርን በአጭር ግዜ መጨመር መቻሉ ።
🌱 የፀጉርን ስር ከውስጥ ጀምሮ ይመግባል
🌱 የፀጉርን ዘለላ ያወፍራል ።
🌱 የፀጉር መሣሣትን ይከለከላል ።
🌱 በውስጡ የያዘው ሪሲኖሊክ አሲድ እንደ ፎሮፎር እና የተለያዩ የራስ ቅል ችግሮችን ይከላከላል ።
ኢትኸርባል በሀገራችን ቀዳሚው የካስተር ዘይት አምራች ነው።
በረዥም ግዜ ልምዳችን ለፀጉር ተስማሚ አድርገን ማምረቱን እናውቅበታለን።
እንዳትሸወዱ አፊ ካስተር በማለት የኢትኸርባልን ለይተው ይግዙ
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ባታ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ በ 0965 585858 ይደውሉልን።
25/02/2026
ለፀጉርሽ ሂዩማን ሄርን የሚያስቀር ተፈጥሯዊ የፀጉር ቅባቶች ይዜልሽ መጥቻለሁ ፤ ይሄን ካነበብሽ በኋላ አንቺም ለሌሎች ጓደኞችሽ ሼር በማድረግ አሳውቂልኝ።
ብዙ ደንበኞቼ በሶስት ወር ውስጥ ምርቴን ተጠቅመው ጥሩ ለውጥ እንዳዩ እንዲሁም በየጊዜው የሌሎችንም ደንበኞች ምስክርነት በዚሁ ገፅ ሳሳያችሁ ቆይቻለሁ።
ቀጥዪ የኢትኸርባል ምርት የሆኑትን አፊ ካስተር ዘይት እና ሄር ግሮዝ ኦይልን ላስተዋውቅሽ።
እነዚህን ምርቶች በመጠቀም በቀላሉ ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ፀጉርሽን መጠበቅ እና መንከባከብ ትቺያለሽ ።
ቢሆንም በተፈጥሯዊ ሁኔታ ወይም በፀጉርሽ ላይ በተከሰትው የጉዳት መጠን ምክንያት የቅባቱ አቀባበል ፀጉራችን ላይ የሚያሳየው ለውጥ ፍጥነት ሊለያይ ይችላል ።
ትንሽ ስለ ካስተር ዘይት ላስተዋውቅሽ
ካስተር (ጉሎ) ተክል በአብዛኛው የአለማችን ክፍል የሚበቅል ቢሆንም፤ ከፍተኛ ጥራት ያለው ጉሎ የሚበቅለው በህንድ ፣ በጃማይካ እና በሀገራችን ኢትዮጵያ ነው።
የጉሎ ተክል ቅጠሉ ለሀር ትል ምግብ ፣ እንጨቱ ለማገዶነት እንዲሁም ዘሩ ተጨምቆ ለኢንዱስትሪ፣ ለመድሀኒት ፋብሪካዎች ግብአተ እንዲሁም ለኮስሞቲክስ ግብአትነት ይውላል ።
ካስተር ዘይትም የፀጉር ማገገሚያ ሚስጥር ሆና ለሂዩማን ሄር ምትክ ተፈጥሯዊ አማራጭ ከሆነች ቆየች።
አፊ ካስተር ዘይትን እንደዛው እየተጠቀምሽ
እንደ መደበኛ ቅባት የምትጠቀመው አሎ ሄር ግሮውዝ ኦይል የተባለ ምርት ጎን ለጎን ለደንበኞቼ እንዲጠቀሙት እመክራለሁ ...
አሁን ደግሞ ከአሎ ሄር ግሮዝ ኦይል ጋር ላስተዋውቅሽ
ጠቀሜታው ፦
🌱 ፀጉርን መመገብ
🌱 ፀጉር እንዳይሰባበር ማድረግ
🌱 የፀጉር መሰንጠቅን ይከላከላል
🌱ለፀጉር እድገት እና ብዛትና
🌱ለፎረፎር
🌱የተጎዳ ፀጉር ካለህ እንዲያገግም ያደርጋል
አጠቃቀም
ከመታጠባችን በፊት የራስ ቅል ቆዳችንን አፊ ካስተር ኦይል በደንብ መቀባት ከዛም ከ3-12 ሰዓት ማቆየት በንጋታው ከታጠብሽ በኋላ ሄር ግሮዝ ኦይሉን እና ሄር ፉድ እንደ ቅባት በመቀባት መዋል።
በዚህ መንገድ በመጠቀም እስከ 3 ወር አስገራሚ ለውጥ ይኖርሻል።
ነገር ግን ይሄን ተጠቅመሽ የምትፈልጊውን ያክል ለውጥ ካልመጣልሽ በ 2 ምክንያት ሊሆን ይችላል ፤ አንድ በትዕግስት እስከ ሶስት ወር አለመጠቀም ወይም ሌላው መፍትሄ የሌለው ስር የሰደደ የፀጉር ጉዳት ሊሆን ይችላል።
ምርቱን ተጠቅመሽ ለዉጥ እንድታይ ሁልጊዜም ድጋፌ እና ሙሉ ክትትል እስከ መጨረሻዉ እንደማልለይሽ ቃል እገባለሁ ።
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ባታ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ለማዘዝ 0965 585858 ይደዉሉ
22/02/2026
ያለ ጊዜው የሚመጣ የፀጉር መሳሳት ችግር ያሳስብሀል?እግዲያውስ በቀላሉ የምትገላገልበትን መላ አካፍልሀለው።
አንተም ከቻልክ ይህን ሚስጥር ለሌሎች አጋራልኝ ቀጥዪ የኢትኸርባል ምርት የሆኑትን አፊ ካስተር ዘይት እና አሎ ሄር ግሮዝ ኦይልን ላስተዋውቅህ።
እነዚህን ምርቶች በመጠቀም በቀላሉ ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ ፀጉርህን መጠበቅ እና መንከባከብ ትችላለህ ካልሆነ ግን በርካታ ብር አዉጥተህ የፀጉር ንቅለ ተከላ ማድረግ ይኖርብሀል።
ደንበኛዬ ዘላለም ከቢሾፍቱ ፣ አብረሀምን ከአዲስ አበባ፣ አናኦልን ከደሴ እና ሌሎችን ጨምሮ ብዙ ተጠቀሚዮቼ ምርቴን በአግባቡ ተጠቅመው በሶስት ወር ውስጥ ለውጥ እንዳመጡ ምስክርነታቸውን በዚሁ ገፅ ሳሳያችሁ ቆይቻለሁ ።
ውድ ደንበኞቼ መጠቀማችሁን አታቋርጡ ምክንያቱም አንዳንዶች ላይ ለውጡ ቀስ ብሎ ሊመጣ ይችላል።
ይሄም በተፈጥሯዊ ሁኔታ ወይም በፀጉራችን የጉዳት መጠን ምክንያት የቅባቱ አቀባበል ሊለያይ ስለሚችል ነው ።
ትንሽ ስለ አፊ ካስተር ዘይት ...
የካስተር (ጉሎ) ተክል በአብዛኛው የአለማችን ክፍል የሚበቅል ቢሆንም ፤ ከፍተኛ ጥራት ያለው ጉሎ የሚበቅለው በህንድ ፣ በጃማይካ እና በሀገራችን ኢትዮጵያ ነው።
አፊ ካስተር ዘይትም የፀጉር ማገገሚያ ሚስጥር ሆና ለፀጉር እድገት ተፈጥሯዊ አማራጭ ከሆነች ቆየች ብዙ ደንበኞቼም ይህን ምርት በመጠቀም ለውጥ አይተዋል ።
አፊ ካስተር ዘይትን እንደዛው እየተጠቀምክ ጎን ለጎን በማንኛውም ጊዜ እንደ መደበኛ ቅባት የምትጠቀመው አሎ ሄር ግሮውዝ ኦይል የተባለ ምርት በተጓዳኝ ደንበኞች እንዲጠቀሙ እመክራለሁ ።
አሎ ሄር ግሮውዝ ኦይል ...
እሬትን ጨምሮ ከ 9 ተፈጥሯዊ ዘይቶች የተዘጋጀ ሲሆን
ጠቀሜታው
🌱ፀጉርን መመገብ
🌱ፀጉር እንዳይሰባበር ማድረግ
🌱እንዳይሰነጠቅ /split ends/
🌱ፀጉርን ማብዛት እና አዲስ እንዲበቅል
🌱ለፎረፎር
🌱የተጎዳ ፀጉር ካለህ እንዲያገግም
አጠቃቀሙ :-
በሳምንት ሶስት ቀን ቆዳ ቆዳውን እያሻሹ እንደ መደበኛ ቅባት ፀጉራችንን ተቀብተን መዋል መታጠብ አይጠበቅብንም።
እንደ አብዛኞቹ ደንበኞቼ ከሆንክ ደግሞ አመርቂ ለዉጥ እንደምታይ እና አንተም ለምስክርነት እንደምትሰጥ አልጠራጠርም።
ስለዚህ በአቅርቦት ምክንያት ዋጋ ለመጨመር ሳልገደድ በፊት በጥቅል ፓኬጅ ከሚከተሉት አንዱን ከፈለግክም ጨምረህ እንድትጠቀም እመክርሀለው ።
ምርቴ ለሴቶችም ጭምር መፍትሄ በመሆኑ ለአንተም ቢሆን ለአጋርህ በጥቅል እንድትገዛ አዘጋጅቼልሃለው።
የኢትኸርባል ልዩ ጥቅል :-
🧔የወንዶች የፀጉር ጥቅል/ፓኬጅ/፡
1 አሎ ሄርግሮውዝ ኦይል
1 አፊ ካስተር ኦይል
1 አሎ ሶፕ
👩 ለሴቶች የፀጉር ጥቅል/ፓኬጅ/፡
1 አሎ ሄርግሮውዝ ኦይል
1 አፊ ካስተር ኦይል
1 ሄር ፉድ
🌝የፊት ጥቅል/ፓኬጅ፡
2 አሎ ሶፕ
1 ሞካ ሶፕ
በዚህ መንገድ በመጠቀም የተሻለ ውጤት እንደምታመጡ አልጠራጠርም።
በድጋሚ ምርቶቹን የት እናገኘዋለን ብለው አያስቡ አዲስ አበባ በሃያ ሁለት እና መገናኛ ሱቆቻችን ፣ በየክፍለ ሀገሩ ባሉ ወኪሎቻችን ፤ በተጨማሪም አዲስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞች ያሉበት ድረስ እንደምናመጣ ስንነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
አድራሻችን
ሃያ ሁለት ባታ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ደውለው ለማዘዝ በ 0965 585858 ይደውሉ።
19/02/2026
የፀጉር መሣሣት እና መነቃቀል እንዴት ይከሰታል?
የፀጉር መሣሣት እና መነቃቀል በሁለት መንገዶች ይከሰታል::
1) በተፈጥሮ
እድሜ እየጨመረ ሲሄድ እና አንዳንድ ቆዳ ነክ ህመሞች ሲያጋጥሙ የፀጉር መሣሣት እና መነቃቀል ሊያጋጥም ይችላል::
መፍትሄው:- ወደ አቅራቢያ ወዳሉ የቆዳ ህክምና መዕከሎች በመሄድ አስፈላጊ ህክምና ካለው መውሰድ።
2) ሰው ሰራሽ
ለፀጉር በቂ እንክብካቤ አለማድረግ።
መፍትሄው:- ቅርቦት ወዳሉ የኢትኸርባል ሱቆች ጎራ በማለት ያማክሩን እኛ መፍትሄውን ይዘን እንጠብቅዎታለን።
አድራሻ
ባታ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ይደውሉ
29/01/2026
🏆 በኢትኸርባል ሄር ኦይል የፀጉርሽን ውበት እና ጤንነት ጠብቂ!
እኔ የኢትኸርባል ምርቶችን በመጠቀም እራሴን እንከባከባለው።
አሎ ሄር ግሮውዝ ኦይልን ሞክረሽዋል ?
እሬትን ጨምሮ ከዘጠኝ ተፈጥሯዊ ግብአት የተዘጋጀውን የፀጉር ቅባት በመጠቀም ፀጉራችንን እናሳምር።
የሚከተሉትን ጥቅሞች ታገኛለሽ
👉 ፀጉርን ይመግባል
👉 ፀጉር እንዳይሰባበር ያደርጋል
👉 እንዳይሰነጠቅ ያደርጋል/split ends/
👉 ፀጉርን ያበዛል፣ አዲስ እንዲበቅል ይረዳል
👉 ጎጂ ኬሚካሎችን ይከላከላል
👉 ፎረፎርና ቁስለትን ይቀንሳል
👉 አንፀባራቂ ፀጉር እንዲኖረን ይረዳል
👉 የተጎዳ ፀጉር እንዲያገግም ይረዳል ወዘተ…
አጠቃቀም በጣም ቀላል በሳምንት ሶስት ቀን ከሁለት እስከ ሶስት ደቂቃ ቆዳ ቆዳውን እያሻሹ መቀባት እና ፀጉራችን ላይ ተቀብተን መዋል።
ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ይደውሉ።
27/01/2026
ውድ የኢትኸርባል ቤተሰቦች አሎ ሄርግሮውዝኦይልን ሞክረዋል?
የኢትኸርባል ምርት ፀጉር እንዳይሰባበር እንዲሁም ፎሮፎርና ድርቀትን ለመከላከል እና ለሌሎችም የሚሆን ለሁሉም ፀጉር ተስማሚ የሆነ ምርታችንን ይሞክሩትና ለዉጡን እርስዎም ይመስክሩ።
ይዘት፦
✅ Castor oil,
✅ Coconut oil,
✅ Aloe vera,
✅ Rosemary E/oil,
✅ Lavender E/oil,
✅ Sunflower oil & Vitamin (vit A,B,C,E,
✅ Omega-3,6,9 ron
✅ Manganese recinoleic acid
እና ከተለያዩ ተፈጥሯዊ ግብአቶች የበለጸገ ለሁሉም አይነት ፀጉር ተስማሚ
አጠቃቀም :-
✨ በሳምንት ሶስት ቀን ከሁለት እስከ ሶስት ደቂቃ ቆዳ ቆዳውን እያሻሹ መቀባት እና ፀጉራችን ላይ ተቀብተን መዋል
ለበለጠ መረጃ
📞 0965 585858
22/01/2026
ኢትኸርባል ሞካ የቡና ሳሙና
ብናን ከመጠጣት ባሻገር ብዙዎች ለቆዳ እንክብካቤ ይጠቀሙበታል ፤ ኢትኸርባል ከቡና እና ከአጃ የተዘጋጀ የፊት ሳሙና ጀባ ይላቹሀል።
ቆዳችን በየ 28 ቀናት ከውስጥ ወደ ውጪ እራሱን እንደሚያድስ ያውቃሉ?
ለዚያነው ቆዳችንን በየጊዜው እስክረብ ማድረግ ያለብን የኢትኸርባልን ሞካ ሳሙና ስንጠቀም የሚከተሉትን ጠቀሜታዎች እናገኛለን።
🌱 የፊትን ቆዳን በተፈጥሮ መንገድ ያፀዳል
🌱 ቆዳን ይመግባል
🌱 የሞቱ የቆዳ ህዋሳትን ያስወግዳል
🌱 የፊት ቆዳን ጥርት ያለ እንዲሆን ያደርጋል
🌱 ውብና አንፀባራቂ ቆዳ እንዲኖረን ያስችላል
አጠቃቀሙ በጣም ቀላል
መጀመሪያ ፊታችንን በውሃ ማራስ፤ከዚያ በደንብ አረፋ በማድረግ ፊታችንን በእጆቻችን ጣቶች በክብ ቅርፅ እያሸን በደንብ ማሳጅ ማድረግ ።
ከ2-5 ደቂቃዎች በንፁህ ውሃ መታጠብ በሳምንት እስከ 3 ቀን እንደየ ቆዳችን አይነት መጠቀም እንችላለን ።
ዛሬውኑ በሞካ ሳሙና ይታጠቡ!
ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ይደውሉ።
20/01/2026
ማየት ማመን ነው ደንበኛችን ዘላለም ከደብረዘይት በሶስት ወር ውስጥ የኢትኸርባል አፊ ካስተር ተጠቅሞ ያመጣውን ለውጥ በፎቶ ላሳያችሁ።
ልክ እንደ ዘላለም ላለፉት ዘጠኝ አመታ በርካታ ደንበኞቻችን አስገራሚ ለውጥ እና ውጤት አይተዋል።
አንተም ወንድሜ እስከ 3 ወር ሳታቆራርጥ በትክክል ከተጠቀምከው ለውጡን ማየት ትችላለህ።
አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው!
በሳምንት ሁለት ቀን ቆዳ ቆዳውን እያሸህ መቀባት ከዚያም ሄር ኦይል ቅባቱን በሳምንት 3 ቀን እንደ መደበኛ ቅባት ተቀብህ መዋል።
ሱቃችን ይባላል።
በተፈጥሯዊ ኮስሞቲክስ ምርቶችን በማምረት ረጅም ልምድ እና እውቀት አለን።
ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ይደውሉ።
14/01/2026
አፊ ካስተር ዘይት ከሀገራችን አፈር የተገኘ ለሀገራችን ፀጉር ተስማምቶ የተመረተ ምርጥ የፀጉር ቅባት ነው።
ኢትኸርባል ካስተር ዘይትን ከአሜሪካን ባስመጣው ማሽን 'ኮልድ ፕረስ' በተሰኘ የአመራረት መንገድ በከፍተኛ ጥራት አምርቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ለደንበኞቹ አቅርቧል።
የኢትኸርባል ካስተር ዘይት
👉 በአግባቡ የተጣራ
👉 ምንም አይነት ኬሚካል ያልተጨመረበት እና
👉 ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ሲሆን ተፈጥሯዊ ሽታውን ለመለወጥም ምንም አይነት አርቲፊሻል መዓዛ ያልገባበት ምርት ነው ።
ካስተር ዘይት
🌱የፀጉር ጫፍ መሰንጠቅን ይከላከላል
🌱የደረቀና የተጎዳ ፀጉር ይጠግናል
🌱ፎሮፎርን ይከላከላል
🌱ፀጉርን ያረዝማል ያወፍራል።
ተፈጥሯዊ ይዘቱን ጠብቆ የተመረተውን አፊ ካስተር ዘይት በመጠቀም የፀጉሮዎን ውበት እና ጤና ይንከባከቡ።
አጠቃቀሙን ለጠየቃችሁን ደንበኞቻችን ካስተሩን ፀጉር ላይ እና ስሩን በደንብ ቀብተውም እስከ 12 ሰዓታት ማቆየትና መታጠብ ይህንኑ በሳምንት 2 ጊዜ መድገም ይቻላል ።
ፀጉራችንን ከታጠብን በኋላ ሄርፉድ እና ሄር ግሮዝ ኦይል መጠቀም እንችላለን ።
በተጨማሪም አፊ ካስተር ኦይልን ለቅንድብ እና ለሽፋሽፍት በጥንቃቄ አይን ውስጥ እንዳይገባ በጥጥ ነገር ተጠቅመን መቀባት እንችላለን።
ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ይደውሉ
11/01/2026
የፀጉር መሳሳት እና መነቃቀል ችግር ያሳስብሻል?
እንግዲያውስ መፍትሄው እኛ ጋር አለ መረጃው ጠቃሚ ስለሆነ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጊልኝ።
የኢትኸርባል የሴቶች የፀጉር ጥቅል ለፀጉር መሠረታዊ ችግሮች መፍትሄ መስጠት ይችላል ።
👉 ለፀጉር ብዛት እና እድገት
👉 ለሚሰባበር እና ለሚነቃቀል
👉 ለፎረፎር
👉 ጫፍ ጫፉ መንታ ለሚሆን እና ለሚሰነጠቅ
👉ቤቢ ሄር የሌለበት ቦታ ላይ ለማብቀል
የኢትኸርባል አፊ ካስተር ዘይት ላስተዋውቅሽ...
ኢትኸርባል አፊ ካስተር ዘይትን ከአሜሪካን ባስመጣው ማሽን 'ኮልድ ፕረስ' በተሰኘ የአመራረት መንገድ በከፍተኛ ጥራት አምርቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ለደንበኞቹ አቅርቧል።
በአግባቡ የተጣራ፣ ምንም አይነት ኬሚካል ያልተጨመረበት እና ተፈጥሯዊ ይዘቱን የጠበቀ ሲሆን ተፈጥሯዊ ሽታውን ለመለወጥም ምንም አይነት አርቲፊሻል መዓዛ ያልገባበት ምርት ነው ።
አፊ ካስተር ዘይት
🌱የፀጉር ጫፍ መሰንጠቅን ይከላከላል
🌱የደረቀና የተጎዳ ፀጉር ይጠግናል
🌱ፎሮፎርን ይከላከላል
🌱ፀጉርን ያረዝማል ያወፍራል።
አፊ ካስተር ኦይልን ለቅንድብ እና ለሽፋሽፍት በጥንቃቄ አይን ውስጥ እንዳይገባ በጥጥ ነገር ተጠቅመሽ መቀባት ትቺያለሽ።
ሄር ግሮዝ ኦይል ሬትን ጨምሮ ከዘጠኝ ተፈጥሯዊ ዘይቶች የተዘጋጀ ፈሳሽ የፀጉር ቅባት ሲሆን የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት ፀጉር እንዲጠነክር እና ከውስጥ እንዲወጣ በማድረግ የፀጉርን ጤናማ እድገት ያፋጥናል።
አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው ከመታጠብሽ በፊት የራስ ቅል ቆዳሽን አፊ ካስተር ኦይል በደንብ መቀባት ከዛም ከ3-12 ሰዓት ማቆየ ትትቺያለሽ ።
በንጋታው ከታጠብሽ በኋላ ሄር ግሮዝ ኦይል እና ሄር ፉድ እንደ ቅባት በመቀባት መዋል ትቺያለሽ።
ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ደውዪ
05/01/2026
አፊ ሺያ ሄር ፉድ ለምን ይጠቅማል?
አፊ ሄር ፉድ በውስጡ ለቆዳና ለፀጉር ጠቃሚ የሚባሉ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ሲሆን እነሱም ካስተር ኦይል ፣ ሺያ በተር ፣ ኮኮናት ኦይል ፣ ቢስ ዋክስ ፣ ቫይታሚን ኢ ኦይል በውስጡ ይዟል።
አፊ ሺያ ሄር ፉድ ለፀጉር ያለውን ጥቅሞች
🌱 ጤናማ የፀጉር ዕድገትን ያጎናፅፎታል
🌱 የፀጉር መሰባበርን ይከላከላል
🌱 የራስ ቅል ቆዳ ድርቀትን ይከላከላል
🌱 ፎሮፎርና መሠል የቆዳ ችግሮችን ይከላከላል
ውድ ደንበኞቻችን በፀጉር አጠባበቅ ዙርያ ከባለሞያዎቻችን በቂ የምክር አገልግሎት በነፃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
ሊንኩን ይጫኑ ፦https://t.me/etherbalcosmotics
ለበለጠ መረጃ 0965 585858 ይደውሉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
22 Bata Complex Ground Floor And Also We Can Deliver To You Call Us 0965 585858 & 0965 653141
Addis Ababa