Mesfin T official

Mesfin T official

Share

GMPH

08/11/2025
03/11/2025

አመራር እና አባላት የፓርቲያችንን አሰራር እና አደረጃጀት ጠንቅቆ በማወቅ ለጠንካራ ተቋም ግንባታ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።

06/09/2025

#ጳጉሜ 1
# የፅናት ቀን
"ጽኑ መሰረት ብርቱ ሀገር"
#እመርታና ማንሰራራት

07/08/2025

#ስራ በውጤት

21/07/2025

እንኳን ደስ አላችሁ!
እንኳን ደስ አለን!
ኮልፌ የጥረት እና የውጤት ተምሳሌት!!

የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በከተማ ደረጃ በተካሄደው ዓመታዊ የተግባር አፈጻጸም ምዘና ከ11 ክፍለ ከተሞ መካከል 3ተኛ ደረጃ በመውጣት የመኪና ተሸላሚ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

አስተዳደሩ በበጀትአመቱ ባስመዘገበው ውጤት በዛሬው እለትም ከከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከክብርት አዳነች አቤቤ እጅ የመኪና ሽልማት የተበረከተለት ሲሆን ይህ ስኬት የክፍለ ከተማው አመራሮች ፣ ፈጻሚዎች እና ነዋሪዎች የጋራ ጥረት ውጤት በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን።

ይህ ውጤት እንዲመጣ ከጎናችን ለነበራችሁ የክፍለ ከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ፣ እንዲሁም ለአመራሮች፣ ለፈጻሚዎችና ለባለድርሻ አካላት ሁሉ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከፍ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa
1234