Irree Tokkummaa

Irree Tokkummaa

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Irree Tokkummaa, Health/Beauty, Addis Ababa.

Photos from Irree Tokkummaa's post 01/02/2026

Water is Life

31/12/2025

📌የሕወሓት አመራር ለዘመናት የገነባውንና "የሕዝብ ተቆርቋሪ ነኝ" የሚለውን የፖለቲካ ካፒታል በአንድ ጀምበር ያከሰረበት ይህ የታሪክ ምዕራፍ፣ የሞራል ልዕልናን ለጊዜያዊ ታክቲካዊ ጥቅም አሳልፎ የመስጠት አደገኛ አካሄድ ማሳያ ነው። ድርጅቱ "ረሃብን እንደ ፖለቲካ መሣሪያ" በመጠቀም ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ለማነሳሳትና በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ዲፕሎማሲያዊ ጫና ለመፍጠር የነደፈው ስትራቴጂካዊ 'ቁማር'፣ በጥራት ሳይሆን በጭካኔ ላይ የተመሠረተ በመሆኑ ድርጅቱን ለታሪክ ተጠያቂነት አጋልጦታል።

🛑 ይህ አይነቱ ስሌት ዓለም አቀፍ ድጋፍን ከማምጣት ይልቅ የሕወሓትን ዲፕሎማሲያዊ ገፅታ አመድ አፍሽ ያደረገ፣ በንጹሐን ዜጎች ሕይወት ላይ የተቆመረ የፖለቲካ ቁማር በመሆኑ፣ ድርጅቱ በታሪክ ፊት የማይታጠብ ጠባሳ ይዞ እንዲቀር ከማድረጉም በላይ፣ መዋቅራዊና ስትራቴጂካዊ ስንፈቱን በግልጽ ያመላከተ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል።

27/11/2025

*GAME OVER፡ አሜሪካ ካርታውን ወደ ኢትዮጵያ ቀይራዋለች*

✍ጀነራል Anderson ነገሩን አፍርጠውታል! አሜሪካ ለቀይ ባህር ደህንነት "ከኢትዮጵያ ውጪ አጋር የለኝም" በሚል ድምፅ ወታደራዊ ትብብሩን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ከስምምነት ላይ ደርሳለች። ይሄ ማለት የቀይ ባህር ኮሪደር ቁልፍ ያለው ማን እጅ ላይ እንደሆነ ለአለም በይፋ ታወቀ ማለት ነው። አሜሪካ ከእንግዲህ ፊቷን ወደ ኢትዮጵያ አዙራለች፤ በልዩ ወታደራዊ ሀይል ታግዛ ኢትዮጵያ በባህሩ ላይ ያላትን የበላይነት ስታረጋግጥ፣ አንዳንዶች የሚኖራቸው አማራጭ "በሩቁ" ሆነው ማየት ብቻ ነው የሚሆነው‼️

🎯ይሄ የሻዕቢያ እና የፈርኦን መንግስት ላይ የደም ብዛት መፍጠሩ አይቀርም! የሻዕቢያ እና የፈርኦን መንግስት ኢትዮጵያን አግልለው በባህሩ ላይ ለመፈንጨት ያሰቡት ህልም በአሜሪካ ውሳኔ ውሃ በልቶታል። የድሮው ዘመን አክትሟል፤ አዲሱ ንጉስ ማን እንደሆነ እየታወቀ ነው‼️

31/10/2025

Prime Minister Abiy Ahmed’s decisive words “Ethiopia’s right to sea access is undeniable” didn’t just echo across Addis Ababa.
They shook the Horn of Africa. Reports suggest the statement struck deep in Asmara, where President Isaias Afwerki known for his rigid calm suddenly found reason to sprint toward Cairo. ✈️

The message was clear Ethiopia is serious about reclaiming its rightful position on the Red Sea.

24/10/2025

*አጋልጥ*
❌❌*ዶቼቬሌ አሸባሪን በማለባበስ የሽብር ድጋፍ የሚያደርግ ስውር ተልዕኮ አስፈፃሚ ነው*‼️

📌ዶቼቬሌ (DW) በተደጋጋሚ በሽብር ተግባር የተሰማሩና ሕዝብ የጎዱ ቡድኖችን ድርጊት በማለባበስና ፍትሐዊ ባልሆነ ቃላት በመሸፈን የጋዜጠኝነትን የሞራል ግዴታ አፈር ድሜ አብልቶታል። የፈጸሙትን ግፍ ከማውገዝ ይልቅ፣ ምክንያቶችንና ሰበቦችን በማጉላት የሥነ-ልቦና ድጋፍ ይሰጣቸዋል። ይህ አካሄድ የሽብር ቡድኖችን የሞራል ክብደት በመጨመር እንደ ሕጋዊ ተዋናይ እንዲታዩ ለማድረግ እየጣረ ያለ ነው፡፡

📌እውነተኛ ጋዜጠኝነት የጥፋትንና የሕገወጥነትን ተግባር አያደምቅም፤ አያለባብስም። የDW ድርጊት ግን በተቃራኒው ለጥፋት ቡድኖች መድረክ በመስጠት እና ትረካቸውን በማስፋፋት፣ የሀገርን ሰላም ለማስከበር የሚሠራውን የመንግሥትና የሕዝብ ጥረት ለማደናቀፍ ይጥራል። DW የጋዜጠኝነትን መጋረጃ ተጠቅሞ የአገር ውስጥ ተቃርኖዎችን የሚያባብስ በመሆኑ፣ ይህ ኃላፊነት የጎደለው ድርጊት አፍራሽነቱ ጎልቶ ሊታይ ይገባል።

22/10/2025

🇪🇹🇪🇹*የአውሮፓን ትኩረት የሳበው የኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ*

✨✍ታላቅ መሪነት ታላቅ ውጤት ያመጣል! በፓሪስ የተካሄደው የአውሮፓ-ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ፎረም በሀገር ውስጥ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጀመረው አገራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ውጤት ነው። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን በቢሾፍቱ ኤርፖርት፣ በታዳሽ ኃይል እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ያቀረበው የኢንቨስትመንት አቅም፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማዕከል የማድረግ ራዕይ በተግባር አሳይቷል።

📌ይህ መድረክ ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ በጠንካራ የአመራር ብቃት ስር በማሳየት ከአውሮፓ ጋር ያላትን ትስስር አጠናክሯል። ለተጀመረው የለውጥ ጉዞ ምስጋና ይገባል!

20/10/2025

ባለፉት 7 ዓመታት ዉስጥ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ዘርፈ ብዙ ስራዎች የተሰሩ ሲሆን መንግስት በሰጠው ትኩረት የሀገሪቱ ገጽታ በጣም እየተለወጠ ይገኛሉ!

Photos from West Hararghe Zone Communication's post 20/10/2025
Photos from Oromia Prosperity Party / OPP /'s post 20/10/2025
Photos from Oromia Communication Bureau's post 20/10/2025
19/10/2025

*የገዳይ ክፉዎች*

📌🩸ጃውሳ ፈርቶ ጫካ የገባ ዘራፊና ፅንፈኛ ሀይል ነው። ዘራፊነቱ አኗኗሩ ነው፤ ፅንፈኝነቱ ደግሞ የፖለቲካ አስተሳሰቡ ነው፤ የተጠያቂነት ፍርሃት ብቻ ወደ ጫካ ያስገባው ሀይል በመሆኑ አንድም ራሱን የቻለ አስተሳሰብ የለውም፤ ይልቅ እነ እገሌ እንዲህ እያደረጉን ነው፣ ሊያጠፉን ነው፣ ሊጨፈጭፉን ነው፣ የሚል የፍርሃት ሀሳብ በማሰራጨት ህዝብን የሚያሸብር ተራ ሽፍታ ነው‼️

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa