Yonii Ortho
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yonii Ortho, Addis Ababa.
13/01/2026
13/01/2026
"ወር በገባ በ5 ፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው።ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውሩን🙏
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፣አንደበትህ
እንደ ጳውሎስ አንደበት የጣፈጠ ነውና ሄኖክ
ከሞት በፊት እንደተስዎረ እኛንም ከክፍት ዘመን በጸሎትህ ኃይል ስውረን፣ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባታችን በረከትህ ይግባ ከቤታችን "የጻድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል።
"(መዝሙረ ዳዊት 112:6) #አሜን 🙏
#ትኑር #ማርያም #እናቴ
12/01/2026
?
ምንም እንኳን ሰዎች ሁሉም ባይሆኑም ብዙ ሰዎች ግን የሚያገቧት ሴት ድንግል♥ እንድትሆን ይፈልጋሉ አንዳንዶች ደግሞ መፈለግ ብቻ ሳይሆን የመጀመሪያ መስፈርታቸው ያደርጉታል ይህ እጅግ ደስ የሚያሰኝ አቋም ነው ምክንያቱም የኹሉም ሰው አቋም እንዲህ ቢሆን ኖሮ ሴቶች ኹሉ በንጽሕና መኖርን ለወደፊት ትዳራቸው መቃናት ሲሉ ስለሚለማመዱት ነው።
ታዲያ ሚስቱ ድንግላዊት ሆና ቢያገኛት የሚመኝ ሰው እርሱም ድንግልናውን የጠበቀ ሆኖ መገኘት እንዳለበት ለአፍታም እንኳን ቢሆን መዘንጋት የለበትም ስለዚህ ይህን የሚመኝ ራሱን ይጠብቅ ካላገባኻት ሴት ጋር አንሶላ መጋፈፍን አትሻ ልታገባ አንድ ቀን የቀረህ ቢሆን እንኳን ሳታገባት ይኽን መሞከር የለብኽም በሰዓታትና በቅጽበት ውስጥ በእቅፍኽ ያለች እጮኛህ ያንተ ሚስት መሆን የማትችልበት ሁኔታ ይፈጠር እንደሆነ አታውቅምና አንተ ራስህ ከነድንግልናህ የምትፈለግበት ጋብቻ ከፊተህ ይጠብቅሀል ።
ከነ ሙሉ ክብሯ ይሻታል ታዲያ ካላገባሃት ሴት ጋር ለምን ትተኛለህ? ካላገቧት ሴት ጋር ምንጣፍ መጋራት በሰው ቤት መግባትና ከባለ ትዳር ሴት ጋር እንደ ማመንዘር ነው ያላገባች መሆኗ ልዩነቱ ባሏን መቅደምህ ብቻ ነው አንተ በሰው ትዳር እንዲህ የምተገባ ከሆነ ሌሎች ደግሞ አንተ የምታገባትን ሴት ከክብር አስንሰው ንጽሕነዋን ገፈው ያቆዪሀል አንተ ድንግል ሳትሆንና የብዙዎችን ሕግ አፍርሰህ ድንግል ሴት መፈለግህ አያስገርምም ?
ሰው የራሱን ድንግልና ቢጠብቅ እግዚአብሔር ደግሞ በድንግልና የተጠበቀች ሚስት እንደ ፍላጎቱ ሊሰጠው ተስፋ ሰጥቷል ሰው የራሱን ዕቃ ቢጠብቅ ለእርሱ የሚገባውን ዕቃ እግዚአብሔር በክብር ይጠብቅለታል። በመጽሐፍ ቅዱስ ዕቃ የሚባለው አባለ ዘርዕ (ኀፍረተ አካል )ነው።ቅዱስ ዳዊት በእውነት ከመጣን ጀምረን እኛ ሰውነታችንን ከሴቶች ሶስት ቀን ጠብቀናል የብላቴኖችም ዕቃ የተቀደሰች ናት ስለዚህ ዛሬ ዕቃቸው የተቀደሰች በመሆኗ እንጀራው እንደሚበላ እንጀራ ይሆናል 1ኛሳሙ 21:5 በማለት የተናገረው ቃል ኀፍረተ አካል ዕቃ እንደሚባል ያስረዳል።
#የራሱን ንጽሕና የጠበቀ ሰው ለእርሱ የምትሆነው ሚስቱ ከነቅድስነዋ ከነንጽሕነዋና ከነሙሉ ክብሯ(ድንግልነዋ)እንደሚያገኛት ማወቅ አለበት ሲል ሐዋሪያው"ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን እቃ(ሚስቱ የምትሆነውን ) በቅድስናና በክብር (ከነድንግልነዋ) ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ"በማለት ይናገራል።
#ዕቃ የሚለው ኀፍረተ አካል መሆኑ ከላይ በማያሻማ መልኩ ተገልጿል።ስለዚህ ድንግልን ማግባት የሚፈልግ ሰው የራሱን ክብር መጠበቅ ይኖርበታል።
4÷5🙏
12/01/2026
Ten Unknown Facts About
1. Founding and History: BMW, Bayerische Motoren Werke AG, was founded in 1916 in Munich, Germany, initially producing aircraft engines. The company transitioned to motorcycle production in the 1920s and eventually to automobiles in the 1930s.
2. Iconic Logo: The BMW logo, often referred to as the "roundel," consists of a black ring intersecting with four quadrants of blue and white. It represents the company's origins in aviation, with the blue and white symbolizing a spinning propeller against a clear blue sky.
3. Innovation in Technology: BMW is renowned for its innovations in automotive technology. It introduced the world's first electric car, the BMW i3, in 2013, and has been a leader in developing advanced driving assistance systems (ADAS) and hybrid powertrains.
4. Performance and Motorsport Heritage: BMW has a strong heritage in motorsport, particularly in touring car and Formula 1 racing. The brand's M division produces high-performance variants of their regular models, known for their precision engineering and exhilarating driving dynamics.
5. Global Presence: BMW is a global automotive Company
6. Luxury and Design: BMW is synonymous with luxury and distinctive design, crafting vehicles that blend elegance with cutting-edge technology and comfort.
7. Sustainable Practices: BMW has committed to sustainability, incorporating eco-friendly materials and manufacturing processes into its vehicles, as well as advancing electric vehicle technology with models like the BMW i4 and iX.
8. Global Manufacturing: BMW operates numerous production facilities worldwide, including in Germany, the United States, China, and other countries, ensuring a global reach and localized production.
9. Brand Portfolio: In addition to its renowned BMW brand, the company also owns MINI and Rolls-Royce, catering to a diverse range of automotive tastes and luxury segments.
10. Cultural Impact: BMW's vehicles often become cultural icons, featured in fi
"ቆይ ግን እኔ እምለዉ ስዉሯ ማርያም እናቴ ብሎ መፃፍ ያሳፍራል እንዴ ❤
12/01/2026
7 ቢሊዮን የዓለም ህዝብ ቢጨፈለቅ"የድንግል ማርያምን"የፀጉሯን ዘለላ መተካት አይችልም!
"ከፈጣሪ በታች ማርያም የጌታ እናት"
11/01/2026
ዲያቆን ካፒቴን ዶክተር ናትናኤል በቅድስት ቤተክርስቲያን ህግና ስርአት በስርአተ ተክሊል ጋብቻውን ፈፅሟል ! እንኳን ደስ አለህ በሉት
11/01/2026
ታማልዳለች ድንግል ማርያም ቤዛዊት አለም
ያከበሩሽ ሁሉ የከበሩ ናችው
እመቤቴ ማርያም አንቺው ከክፉ ነገር ሁሉ ጠቢቂያችው
Click here to claim your Sponsored Listing.
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000