Tena Net

Tena Net

Share

The name of the magazine means ‘May you be healthy’, and it will be published in Ethiopia exclusively in Amharic.

Healthcare media and production company based in Addis Ababa, launched as an initiative to promote public awareness on medical and well-being topics, has been active since at least 2013 and focuses on delivering accessible content. The purpose of “ጤና ይስጥልን” magazine is to promote health and well-being for the Ethiopian people, by providing a medium that will educate about positive lifestyle choice

Photos from Ethiopian Society of Pediatric Hematology and Oncology 's post 08/04/2026

26/03/2026

ለልጆች የደምና የካንሰር ሕክምና ልዩ ትኩረት እና እንክብካቤ
​በሕፃናት ላይ የሚከሰቱ የደምና የካንሰር ሕመሞች ፈጣን ምርመራና ጥንቃቄ የተሞላበት ሕክምና ይሻሉ። በላንሴት የሴቶችና ሕፃናት ሆስፒታል፣ የሕፃናት ሕክምና ስፔሻሊስት እና የሕፃናት ደምና ካንሰር ሕክምና (Pediatric Hematology and Oncology) ሰብ-ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር አቤል ኃይሉ ይህንን ልዩ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ።

21/03/2026

የልጅዎን የነርቭ እና የአዕምሮ እድገት በቅርበት ይከታተሉ!

12/03/2026

መልካም 2ኛ ዓመት ለላንሴት የሴቶችና ልጆች ሆስፒታል! 🎉!

11/03/2026

Have you heard about Lancet MCH’s Pediatric ICU?

We are proud to be among the few facilities offering specialized Pediatric ICU care.

Why choose us?

Specialized Care: Our team consists of pediatric anesthesiologists, intensivists, pediatricians, and nurses who are dedicated to caring for critically ill children.

Advanced Facilities: We utilize advanced monitoring systems, ventilators, and imaging equipment specifically designed for pediatric patients.

Multidisciplinary Approach: Our team includes over 14 pediatric subspecialists, including cardiologists, pulmonologists, neurologists, and surgeons, who collaborate to provide holistic care for complex cases.

Family-Centered Care: Our PICU prioritizes family involvement and offers counseling services to support families during their child's treatment.

በላንሴት የሴቶችና የልጆች ህክምና የልጆች ፅኑ ህሙማን ክፍል በሀገራችን ካሉ ጥቂት የህፃናት ፅኑ ህሙማን ክፍል አንዱ ነው።

የልጆች ፅኑ ህሙማን ህክምና ክፍላችን ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎች በመታገዝ ከ14 በላይ የህፃናት ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪሞችን አካቶ በማንኛውም ከፍተኛ ህመም ለሚመጡ ልጆች እና ህፃናት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ይህም ለተሟላ የልጆች ህክምና ተመራጭ የሪፈራል ማዕከል ያደርገናል።

Contact Us
+251946888883 /0115532760

📍ከሲግናል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ ድልድዩ ጋር ከመድረሶ በፊት

Lancet Women & Children Health
ላንሴት የሴቶች እና የልጆች ህክምና

09/03/2026

2 ዓመታት በላቀ አገልግሎት!

06/03/2026

ብዥታ ይረብሽዎታል? 🌫️
​ስልክ ሲጠቀሙ ጽሁፎች ይደበዝዙብዎታል?
​ትምህርት ቤት ወይም ስብሰባ ላይ ሰሌዳው (Board) በግልጽ አይታይዎትም?

​መነጽር ሳይጫጫኖት በምቾት ለማየት በላ ቪስታ የሚሰጡ የኮንታክት ሌንስ አማራጮችን ይጠቀሙ።

01/03/2026

#ግላኮማ ያለ ምንም ምልክት የዓይን ብርሃንን ቀስ በቀስ የሚሰርቅ በሽታ እንደሆነ ያውቃሉ? ግላኮማ በዓለማችን ለዓይን ስውርነት ዋነኛው መንስኤ ቢሆንም፣ ቀድሞ ከታወቀ ግን መከላከል ይቻላል።

ይህ ቪዲዮ ስለ ግላኮማ ምንነት እና ምልክቶች በአጭሩ ያብራራል።

ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅዎ በማጋራት የብዙዎችን ብርሃን ይታደጉ። 💙



#ግላኮማ #የዓይንጤና

25/02/2026

አይንዎ ድርቅ ብሎ አስቸግሮዎታል? 👁️💧

​ብዙዎቻችን ለረጅም ሰዓት ስልክና ኮምፒውተር በመጠቀማችን የአይን ድርቀት ተጠቂ እንሆናለን።

​ቪዲዮውን ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ መረጃውን አድርሱ!

Photos from ላንሴት የሴቶችና የልጆች ሆስፒታል / Lancet Women & Children Hospital's post 16/02/2026

Happy 2nd anniversary 💖

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Bole Ring Road
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:45 - 19:45
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00