Gelan tube

Gelan tube

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gelan tube, Health/Beauty, Oromia Region, Addis Ababa.

03/01/2024

ማሳሰብያ ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ኦሮሚያ ሲኖዶስ

ሰሞኑን የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሀገረአሜሪካ ሀገረስብከት አባል የሆኑት የሀይማኖት አባት ነኝ ባይ ሙት ደጋሽ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ መገደል እንዳለባቸው በማሳሰብ የጸጥታ ሀይሉንም ለዚሁ ተልኮ ሲገዝቱ ተስተውለዋል፡፡ በዚህ ሳያበቁ ዘርህ ይጥፋ በማላት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ግልጽ የሆነ የዘር ማጥፋት አውጀዋል፡፡ ይህ ሲሆን ዝምታን የመረጣችሁበት ምክንያት ድርጊቱን ወዳችሁ ፈቅዳችሁ ተቀብላችዋል ብለን እናምናለን፡፡

ስለሆነም እንደ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባልነታችሁ በዘር ማጥፋቱ አዋጅ ተሳታፊ እንደሆናችው የወሰዳል፡፡ ስለሆነም እስከ ገና ዋዜማ በዚህ ጉዳይ ላይ ግልጽ የሆነ አቋማችሁን ካላሳያችሁን የኦሮሞ ህዝብ ከገዳዩ ጋር ላለመኖር እንደሚገዳድ እያሳሰብን፤ በተባለው ግዜ ውስጥ ድርጊቱን በማውገዝ፤ እንደማይመለከታችሁበማሳወቅ፤ ይቅርታ በመጠየቀ፤ ግልፅ በሆነ መግለጫ አቋማችሁን ካላሳወቃችሁ ከአጥፊዎቻችን ጋር ለለመቀጠል የሚስችለንን እርምጃ እንወስዳል፡፡

03/01/2024

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ላይ የግድያ አዋጅ አውጃለች።

ወታደሩ ጠቅላይ ሚንስትር ግንባራቸውን ብሎ #እንዲገድላቸው ፣ #ሚሊሻው፣ አድማ በታኝ #ፖሊስ ሁሉ ጠቅላይ ሚንስትር አብይን በመግደል ታሪክ እንዲሰራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን #በሀይማኖት መሪዎቿ በኩል አዋጅ አስነግራለች።

ቤተክርስቲያኒቱ ይህ ጠቅላይ #ሚንስትር አብይን የመግደል አዋጅ በቪዲዮ ተቀርጾ በመላው አለም በሚዲያ እንዲሰራጭ ያደረገች ሲሆን አዋጁ ተግባራዊ እንዲሆንና ጠቅላይ ሚንስትሩ በታወጀው የግድያ አዋጅ መሰረት እንዲገደሉ ሰፊ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ ትገኛለች።

03/01/2024

የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ቤ/ክ በእነኝህ አባት ላይ
እርምጃ ልትወስድ ይገባል‼️

03/01/2024

ሰው ግደል የሚል ሃይማኖት የለም
ዘንድሮ ሃይማኖት እና ፖለቲካን መለየት እያቃተን ነው!

ድሮድሮ መንግስት እና የሃይማኖት ተቋማት አንድላይ በመሆን የዜጎችን ሰላም እና ድህንነት ያስከብሩ ነበሩ ነበር ያሁኖቹ የሃይማኖት አባቶች ሰውን ያውም አንድን የሀገር መሪ በአደባባይ ቆመው ይገደል ማለት በጣም በጣም የሚያሳዝን እና የሃይማኖቱ ተከታይ የሆኑትንም አካላት እምነት የሚሸረሽር ነው።

ተቋም በአፋጣን ለዚህ ግጭት ቀስቃሽ ተግባር መልስ መስጠት እንዳለባት #ማሳሰብ እንፈልጋለን!!!

03/01/2024

ሰዉ ይዋደድ እንጂ ይገደል የሚል የሐይማኖት አስተምሮት አይተን አናዉቅም!!!!!!!!!!!

#በሐይማኖት ጭንብል #መሪዎቹን ማሸማቀቅን ሥራዬ ብላ የተያያዘችዉ የኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያ የሐይማኖት መሪዎቿ( ) ሲፈልጉ እንደ አሸባሪ ሲሻቸዉ እንደ ወታደር ሌላ ጊዜ እንደ አክቲቪስት ጥላቻና መገዳደልን ሲሰብኩ ዝምታን መርጣለች።

ሰምኑን አንድ #የሐይማኖት አባት ነኝ ባይ ቅሌታም ሽማግሌ በሀገረ አሜሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ይገደሉ ሲል በኦሮም ህዝብ ላይ ጭምር የዘር ማጥፋት ዘመቻ አዉጀዋል።
ዘራችሁ ይጥፋ ብሎም ቃል በቃል ቀስቅሷል።

ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀሳብና አቋም እንደሆነ የኦሮሞ ህዝብ ግንዛቤ ወስዷል።

#ቤተክርስቲያኒቱ ይህን የግድያ አዋጅ አይወክለኝም አላለች፣ አልያም ይቅርታ አልጠየቀችም። ስለሆነም የዚህ ሽማግሌ የግድያ አዋጅ #የቤተክርስትያኒቱ አዋጅ ነው ብለን እናምናለን።

ስለሆነም እስከ ገና በዓል ዋዜማ በዚህ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን መግለጫ በማውጣት አቋሟን ካልገለፀች የዘር ፍጅት ካወጁብን አጥፊዎቻችን ጋር መኖር ስለማንችል #አፀፋዊ እርምጃ ለመዉሰድ እንገደዳለን።

በተለይም የኦሮሞ ህዝብ #እየተሰደበ እና #የግድያ አዋጅ አየታወጀበት ከሞትና የዘር ፍጅት ሰባኪ ቤተ እምነት ጋር ለመቀጠል እንደሚቸገር የሐይማኖት መሪዎቹም አገልግሎታቸዉን አቁመዉ ከክልሉ በአስቸኳይ እንዲወጡ ለማድረግ የምንገደድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

03/01/2024

በሃይማኖት ስም ፖለቲካ

በሃይማኖት ካባ ውስጥ በመደበቅ ህዝብን በህዝብ ላይ የሚያነሳሱ ፣ የዘር ፍጅት እንዲፈጠር መንገድ የሚጠርጉ ነብስ በላ የሃይማኖት አባቶችን እንቃወማለን ።

አቡነ ሉቃስ ከፍተኛ የኦሮሞ ህዝብ ጥላቻ እንዳለባቸው አሳዉቀዋል ። መጽሃፍ ቅዱስ ለመሪዎች ተገዙ ይላል አቡነ ሉቃስ ግን በአደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲገደሉ አስተላልፏል ።

ስለዚህ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም ሆነ አቡነ ሉቃስ ይቅርታ ካልጠየቁ የኦሮሞ ህዝብ እራሱን የማስከበር እርምጃ ይወስዳል ።

03/01/2024

ያሳፍራል … ከሀይማኖት ተቋም …..😢

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለዘመናት ጠብቃ ያኖረችዉን የሰላም ባለቤትነት እና ሰባኪነት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከዉስጧ በወጡ ጥቂት ዱርዬዎች እያጣች ትገኛለች ፡፡ በተለይ በመንግስት እና በኦሮሞ ህዝብ ላይ ያነጣጠረዉ የጥላቻ ስብከት አሁን መልኩን ቀይሮ የሞት አዋጅ እስከ ማወጅ ደርሷል፡፡

እንደዚህ አይነት አካሄድ በስተመጨረሻ ዋጋ የሚያስከፍለዉ ቤተክርስቲያኒቷን መሆኑን ሊሰመርበት ይገባል ፡፡

03/01/2024

ሰው ግደል የሚል ሃይማኖት የለም
ዘንድሮ ሃይማኖት እና ፖለቲካን መለየት እያቃተን ነው!

ድሮድሮ መንግስት እና የሃይማኖት ተቋማት አንድላይ በመሆን የዜጎችን ሰላም እና ድህንነት ያስከብሩ ነበሩ ነበር ያሁኖቹ የሃይማኖት አባቶች ሰውን ያውም አንድን የሀገር መሪ በአደባባይ ቆመው ይገደል ማለት በጣም በጣም የሚያሳዝን እና የሃይማኖቱ ተከታይ የሆኑትንም አካላት እምነት የሚሸረሽር ነው።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተቋም በአፋጣን ለዚህ ግጭት ቀስቃሽ ተግባር መልስ መስጠት እንዳለባት #ማሳሰብ እንፈልጋለን!!!

26/12/2023

Prosperous Ethiopia‼️

26/12/2023

ሰላምን ተናግሮ ሳይሆን ፈፅሞ አሳይቷል‼️

26/12/2023

የእርሱ ልዩነት.....መሰረት ድንጋይ ገና ሲጥል እንደሚፈጽመው ያውቃል ደግሞም ያደርገዋል‼️

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Oromia Region
Addis Ababa