fafi natan

fafi natan

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from fafi natan, Health/Beauty, Addis Ababa.

24/05/2025

ለኔ ጀዋር ልክ ነዉ...🤔

ለሞን...? በለኛ እሱ እንደ ጨለማው ደሴት ሊቀ ጠበብነቱ የብርሃን ከተማ ከንቲባዋን ሊመርጥ አይችልምና!!

የጨለማው ደሴት ነጋሪው፦

ለጥፋት አጀንዳው መፅዎች የሆኑ ሌቦችን መንጥራ እያፀዳች ውብ ከተማ የምትፈጥር ከንቲባ ሊወድልክ ነው??

ከሌቦች መዳፍ ነጥቃ ለተማሪዎች ምገባ አዉላ ማህበራዊ ፍትህ ለማንገስ እና ሀገሩን የሚወድ ብቁ ዜጋ በማፍራት ትዉልዱን ሀገርን የምትገነባ ከንቲባ እንድትመቸዉማ አትጠብቅ።

የበጎነት መንደር እየገነባች የደሀ እንባ የምታብስ ከንቲባ መቸም አስለቃሽ የጨለማ ደሴት የጎበዝ አለቆች በሷ ሰላም ሊያገኙ አይችሉ ።

22የምገባ ማዕከል ገንብታ የምትመግብ ከተማ እየፈጠረች ተልዕኮ ተቀባይ ያሳጣችን ከንቲባማ አይፈልጉም እነሱ።

ስማ እንጅ እጅ ከወርች አስረዉት የነበረዉን የከተማ ገቢ ከ 35ቢልየን ወደ 238ቢልየን በ 4አመት በማስገባት ምርጧን ዉብ አፍሪካዊት ከተማ እየገነባች ያለች ጨለማን አሸናፊ አብሪ ኮከብ ሆና ሴራቸዉን የምታከሽፍባቸዉን አዴ አዳነችን ዝም ሊሏት አትሸወድ ከመሠረቱ ቦታ እንዳይኖራቸዉ ህፃናት ላይ ትኩረት በማድረግ አፍሪካዊት ህፃናትን ለማሳደግ ምርጧን ከተማ እዉን ለማድረግ ደፉ ቀና እያለች አይደክሜዋን ከንቲባማ እንዴትስ እኩያን ሊወዷት።

ለእናቶች እረፍት በየተቋሙ የህፃናት ማቆያ፣ እንጀራ መጋገሪያ ፣የሴቶች ስብዕና መገንቢያ እና ማበልፀግያ እየገነባች ለሴቶች ደራሿ ከንቲባ ለጨለማዉ ደሴት አስለቃሾች የሬት ታክል ትመራቸዉ እንጅ ሰላም አትሰጣቸዉ ብርሃን ከጨለማ ጋር ህብረት የለዉምና።

ህዝቡን የሰላም አርበኛ አድርጋ ያሰቡትን እያከሽፊች ሰላምን በከተማዋ ያመጣችን ከንቲባማ
፦የጥላቻ ሰባኪዎች
፦በተከበብን ሰዉ ያስጨረሱ
አፍራሾች እንዲደግፏት አትጠብቅ ባይሆን ሰሞኑን የበግ ለምድ ለብሰዉ ደሞዝ! ህዝባችን! እያሉ ከች ብለዋል ግን ከንቲባዋ አይመቹም ደግሞ🤔 ከተማዋ እስታንዳርድ የጠበቀች ትሁን ብለዉ በኮሪደር ልማት በየ ቦታዉ ካሜራ ገጥመዋል፤

ህዝቡም ባኗል🤔 የሚሰራለትን አዉቆ ነቄ ብሏል!!

አሁንስ ማልቀስ ይሻላል😭
ነዉስ ማስለቀስ😭😭

2ቱም አይሻልም በብርሃን ብቻ ተደመር!!

Photos from Kolfe Keranio Communication /ኮልፌ ቀራኒዮ's post 21/09/2024
21/09/2024

ህብረ-ብሔራዊነት ተፈጥሯዊ መገለጫዋ የሆነችው ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ስርዓትን በተግባር ተርጉማለች!

ህብረ-ብሔራዊነት በአንድ ሀገር የሚኖሩ ህዝቦች ከቋንቋ፣ ከኃይማኖት፣ ከባህል፣ ከመልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ አንፃር "የራሳችን ማንነት አለን" ብለው የሚያምኑ ህዝቦች በህብር የሚኖሩበት በነጻ የፖለቲካ ምህዳር የሚፈጠር ሲሆን፤ በዚህ ማንነትና የማንነት ልዩነት ውስጥ ብሔራዊና ሀገራዊ የማንነት ጉዳዮች አሉ፡፡

ህብረ ብሔራዊ ፌዴራላዊ ስርዓት የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ራስን በራስ የማስተዳደር፣ በቋንቋ የመናገር፣ የመፃፍ፣ ቋንቋን የማሳደግ፣ ባህልን የማበልፀግ፣ የማዳበርና ማስፋፋት እንዲሁም ታሪክን የመንከባከብ ወዘተ መብቶችን ለማረጋገጥና ለማክበር ታስቦ የአንድን ሀገር ተጨባጭ ሁኔታ ከግምት አስገብቶ የተዘረጋ ወይም የሚዘረጋ ነው ማለት ይቻላል::

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች እንዳለፉበት ታሪካዊ ሁኔታና የማህበረሰብ ዕድገት ብዝሀ ማንነቶቻቸው ተጠብቆላቸው እና ተከብሮላቸው፣ ባህሎቻቸው እና ቋንቋዎቻቸው እየጎለበቱ በአብሮነት መኖር ይሻሉ፡፡

በሚኖሩበት አካባቢ ያላቸውን ፀጋ ተንከባክበውና አልምተው መበልፀግም የዘወትር ህልማቸው ብቻም ሳይሆን ህገ መንግስቱ ያጎናፀፋቸው መብት ነው፡፡

የማንነታቸው መገለጫ በሆኑ አካባቢያዊ ጉዳዮች ራስን በራስ የማስተዳደር መብትን ጨምሮ በነፃነት መወሰን እየተከተልን ያለው ፌዴራላዊ ስርዓት ያጎናፀፋቸው ሲሆን በተለይም ከለውጡ ወዲህ በተግባር ተተርጉመዋል፡፡

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ ፅ/ ቤት

Photos from Kolfe Woreda 01 Communication - ኮልፌ ወረዳ 01 ኮሙኒኬሽን's post 21/09/2024
Photos from Addis Ababa Prosperity Party - ብልፅግና's post 21/09/2024
12/08/2024
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa
FAFI