Tomas tekle

Tomas tekle

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tomas tekle, Health/Beauty, Addis Ababa.

04/07/2024

በቤቶች ስም የተከፈተ ሀሰተኛ የፌስቡክ ገፅ ተቋሙን የማይወክሉ መረጃዎችን እያሰራጨ መሆኑን በተደጋጋሚ ማሳወቃችን ይታወሳል

ከዚህ በታች ያለውም የተሳሳተ መረጃ ተቋማችንን የማይወክል እና ሀሰተኛ መሆኑን ቢሮው እየገለፀ ተቋሙ በዚህ ገፅም ሆነ ይህንን ገፅ ተጠቅመው ሀሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰቦች ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እርምጃ እስኪያስወስድ ድረስ ህ/ሰቡ በሀሰተኛ ገፅ እና መረጃ እንዳይታለል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ያሳውቃል።

01/07/2024

የመኖሪያ ቤት አከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ ሰኔ 30 ለማጠናቀቅ 6 ቀን ብቻ ቀረው

እንዳይዘናጉ ፈጥነው በአቅራቢያዎ በሚገኝ ወረዳ ሄደው ይመዝገቡ !

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa