Nardi Mazy

Nardi Mazy

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nardi Mazy, Health/Beauty, Erhiopiya, Addis Ababa.

Photos from Kolfe K/ Woreda 03 Communication Office's post 08/10/2025
Photos from Prosperity Party Kolfe Woreda 03 Branch - ብልጽግና's post 06/09/2025
02/08/2025

ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሹመዋል።

ሐምሌ 26/2017
መልካም የስራ ዘመን!!

Photos from Abiy Ahmed Ali's post 18/07/2025
Photos from Prospertiy Party Kolfe Keraniyo Sc Branch - ብልፅግና 's post 18/07/2025
11/07/2025

ከ15960 በላይ ፕሮጀክትን አቅዶ የመፈፀም እና ፈጣን ምላሽ መስጠት የቻልንበት በጀት ዓመት ነው:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አጠቃላይ ህብረተሰቡን አወያይተን ከረዥም እና አጭር ጊዜ አንጻር ፈጣን ምላሽ የሚያስፈልጋቸውን ለይተን ምላሽ ሰጥተናል፡፡

ከአጭር ጊዜ አንጻር ለጤና ባለሞያዎች ከዲውቲና ከትርፍ ሰአት ክፍያ እንዲሁም ከትራንስፖርትና ከተቋማቸው ውጪ የህክምና አገልግሎት ማግኘት ጋር ተያይዞ ያለውንና የመምህራንን ጥያቄዎችን በተመሳሳይ ችግር የሚፈታ ፈጣን ምላሽ ሰጥተናል፡፡

ኑሮ ውድነትን ከማረጋጋት አንጻር ምርትን ለማቅረብና ምርታማነትን ለማሳደግ ገበያ ማእከላትን ለማስፋፋት እስከ 14 ቢሊዮን የሚጠጋ በጀት በመመደብ ዝቅተኛ ገቢ ያለውን ህብረተሰብ ድጎማ አድርገናል፡፡

ከዚህም ሌላ ብዙዎችን ከተረጂነት አላቀን ራሳቸውን እንዲችሉና ስራ እንዲፈጥሩ ማድረግ ችለናል፡፡

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication

Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 08/07/2025
Photos from በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ጽ/ቤት's post 30/06/2025
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Erhiopiya
Addis Ababa