ICAREetcare

ICAREetcare

Share

የኢቲኬር የውበት መጠበቂያ እና መንከባከቢያ ምርቶችን የምናስተዋውቅበት እና ሌሎች ስራውን ተቀላቅለው ራሳቸውንም ሃገራቸውንም የርዳት እንዲችሉ ግንዛቤ እንፈጥራለ

Photos from ICAREetcare's post 20/01/2024

የ etcare ምርቶች

Photos from ICAREetcare's post 20/01/2024

⚜ALBENT (አልበንት)

📎አልበት ሬት ከተሰኘው ታዋቂ ተክል እና ተአምረኛ ከሆነው የእሳተ ጎሞራ አፈር በሚገርም ሳይንስ ተቀምሞ በሃገራችን በኢትዮጽያ የተመረተ የቆዳ መንከባከቢያ ነው።

🖇ሬት፦ በውስጡ 200 አክቲቭ ኮምፓውንዶች ፤9 ኢንዛይሞች ፤6ቫይታሚኖች ፤11 ሚንራሎችን በውስጡ የያዘ ተክል ነው

🖇፦ቤንቶናይት - የእሳተ ጎመራ አመድ ሲሆን ሁሉም ለቆዳ አስፈላጊ የሚባሉትን በምድር ላይ ያሉ 50 ንጥረ ነገሮች በውስጡ የያዘ ነው።

📌የአልበንት ዋና ዋና ጥቅሞች

📍ሁሉንም መርዛማ ቆሻሻዎች ፤ የሞቱ የቆዳ ሴሎችን ፤ ቅባቶችን ባክቴሪያ ፤ ዘይቶች ከቆዳችን ወደ አፈሩ ይመጣል

📍-በተመሳሳይ ሰአት ለቆዳችን አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ወደ አፈሩ ይሄዳሉ

📍-ለፊታችን ለቡግር ቦታዎች፤ለሰውነታችንበአፈር ለመታጠብ እና እግርን ለመንከር

📍-ቆዳችንን የሚተጣጠፍ እና ለስላሳ ለማድረግ

📍-የኮላጅንን መመረት እና ወደ ሰውነታችን መለቀቅን ያቀላጥፋል

18/01/2024

🔆Network marketing(ኔትወርክ ማርኬቲንግ)

✅1,Business model(የቢዝነሱ አይነት): እርስ በራሱ የተሳሰረ የሚደጋገፍ የማይለያይ ለአንዱ ማደግ እና መለወጥ የሌላኛው ማደግን እና መለወጥን የህልውናው መሰረት ያደረገ በዚህ ውስጥ እጅግ ጥራት ያላቸው ምርቶች እና አገልግሎቶችን በማስተዋወቅ በቀጥታ ለመሃበረሰቡ በመሸጥ በቡድን አብሮ የሚታደግበት እጅግ ምርጥ የቢዝነስ አይነት ነው።

✅2, Commission Structure(የአከፋፈል ስርአት)፦ አስተዋዋቂዎች እና ሻጮች ተጠቃሚ የሚሆኑት ከሚያገኙት ትርፍ ብቻ ሳይሆን የመሪነት ብቃታቸውን እና ቡድን የመገንባት ችሎታቸውን በመጠቀም በሚገነቡት እጅግ ውጤታማ ቡድን እንዲሁም ቡድናቸው በሚያስገኘው የጋራ ውጤት ጭምር ነው።

✅3,Recruitment Focus(አዳዲስ አባላትን መቀላቀል)፦ ከምዙዎች ጋር መስራት የብዙዎችን ህይወት መቀየር በብዙ የኛ ህይወት እንዲቀየር ይረዳል። ለዚህ ነው ሁሌም አዳዲስ አስተዋዋቂዎች እንዲቀላቀሉን አብረውን እንዲያድጉ የምንጋብዙው። የምናበረታታው። የምናበቃው።

✅4, training and mentoring) ስልጠናና ድጋፍ፦ ሁሌም በቡድን መስራት አንዱ አንዱን የመደገፍ የማብቃት የማስተማር እና ያለውን በቅንነት የማካፈል ይኖርበታል። ካልሆነ በተለያየ አረዳድ እና ኢነርጂ ውጤታማ ቡድን አይገነባም። ለዚህ ነው የቀጥታ ሽያጭ ካምፓኒዎች ሁሌም የስልጠና እና የመደጋገፊያ ውጤታማ እድሎችን የሚያበረታቱት።

✅5, Controvers (ገራ-አጋቢው ክፍል)፦ በኔቶርክ ማርኬቲንግ እንደማንኛውም ቢዝነስ ሁሌም እንቅፋት የሚሆንበት አንድ የውዝግብ ርእስ አለ እሱም "Pyramide scheme" እየተባለ የሚታወቀው የማጭበርበሪያ አሰራር ነው። ይህንንም ጉዳይ ኔቶርክ ማርኬቲንግ ላይ በመለጠፍ በዘርፍ ተፎካካሪ የሆኑ አምራች ድርጅቶች በዚህ በቀጥታ ሽያጭ ኢንድስትሪ ላይ የተሳተፋ ተቋማትን ለማጥቃት ለማሸማቀቅ እና ከገበያ ለማስወጣት በስፋት ይጠቀሙበታል።

✅6, Enterprenerial Opportunity (የስራ ፈጣሪነት እድል )፦ ይህ ኢንደስትሪ ጠንካራው ጎኑ ሰዎች የራሳቸውን ምርት አገልግሎት ለገበያ የማቅረብ ግዴታ ውስጥ ሳይገቡ አንድ ትልቅ ቢዝነስ ለመምራት የሚያስፈልገው ብቃት እናዳላቸው የሚረዱበት ለዛ ራሳቸውን በሚገባ የሚያበቁበት እጹብ ድንቅ እድልን የሚሰጥ የቢዝነስ አይነት ነው

✅7, Residual income() ፦ አከፋፋዮች አስተዋዋቂዎች በአንድ ወቅት በቅንነት ለፍተው ጠንክረው በገነቡት ድንቅ ቡድን አማካኝነት በሚሰራው ስራ በየጊዜው እኛ ብንኖርም ባንኖርም የዘራነውን መልካም ዘር እናጭዳለን

✅8, Independent business owners(የግል ቢዝነስ) ፦በኔትወርክ ማርኬቲንግ ቀጣሪ እና ተቀጣሪ የሚባል ነገር የለም ሁሉም የራሱ አለቃ ነው። ሁላችንም የምንገነባውን ኔቶወርክ ማሳደግ ማብቃት ከኛ የሚጠበቅ ማንም የማይነግረን ሃላፊነታችን መሆኑን አውቀን የምንሰራው ነው።

✅9, Legal Regulation፦ ኔትወርክ ማርኬቲንግ በደረሰባቸው ሃገራት ሁሉ ኢትዮድያን ጨምሮ ከሃገራቶቹ ህግ እና ደንቦች ጋር ተስማምቶ ለማህበረሰቡ እሴት የሚጨምሩ ስራዎችን በመስራቱ ነው የሚታወቀው። አንዳንድ ሃገራቶች ላይ ይህንን ድንግ ኢንደስትሪ ሽፋን በማድረግ የማጭበርርበር ስራዎች እዳይፈጠሩ ጠበቅ ያሉ ህጎችን በማውጣት እና ዘርፋን ከጉዳት በመከላከል የሚታወቁ ሃገራት አሉ።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Abeba
Addis Ababa