DS Nursing Academy
ዓላማችን:- በዕውቀት የተገነባ ዕውቅና ያለው የጤና ባለሙያ ማፍራት ነው!!!
13/09/2025
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።
የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነ ከ10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።
ASTHMA NURSING EXAM TIPS
DS Nursing Academy
29/08/2025
የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያች በሙሉ
________
በMedicine, Nursing, Public Health, Pharmacy, Anesthesia, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing, Emergency and Critical Care Nursing, Human Nutrition, Optometry, Physiotherapy እና Surgical Nursing, ሙያዎች ተመርቃችሁ በነሀሴ 2017 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን ብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነሀሴ 24/2017 ዓ.ም ጀምሮ http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0115186275/0115186276 በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር(Registration No) እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
DS Nursing Academy
28/08/2025
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 7-9/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።
ፈተናውን የወሰዱ ተመዛኞች ውጤት በቀጣይ ቀናት እስከ ሰኞ ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም ይፋ እንደሚሆን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከጤና ሚኒስቴር ሰምተናል።
እስከዛ ድረስ በትዕግስት ጠብቁ። 🤞
👉tikvahuniversity
DS Nursing Academy
28/08/2025
የአንስቴዥያ ተማሪዎች የተግባር ፈተና (OSCE Exam) የኦንላይን ምዝገባ ከነሐሴ 22-25/2017 ዓ.ም ብቻ ይከናወናል።
ይመዝገቡ 👇
http://hple.moh.gov.et/hple
በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ፣ ተመዛኞች የግል ኢሜይል አድራሻ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ Registration Open የሚለውን በመጫን ይመዝገቡ።
ተመዛኞች ምዝገባችሁን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
ተመዛኞች በምዘና ወቅት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ የሚኖርባችሁ ሲሆን፤ ከነዚህ ውጪ የእጅ ሰዓት፣ ሞባይል ስልክ የመሳሰሉትን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ወደ ፈተና ክፍል ይዘው መግባት እንደማይቻል ተገልጿል፡፡
Facebook.com/
28/08/2025
የNGAT ፈተና ለመፈተን ፍላጎቱ ላላችሁ
DS NURSING ACADEMY
DS NURSING ONLINE CLASS TIPS
Complete fracture. A complete fracture involves a break across the entire cross-section of the bone and is frequently displaced.
Incomplete fracture. An incomplete fracture involves a break through only part of the cross section of the bone.
Comminuted fracture. A comminuted fracture is one that produces several bone fragments.
Closed fracture. A closed fracture is one that does not cause a break in the skin.
Open fracture. An open fracture is one in which the skin or mucous membrane wound extends to the fractured bone.
DS NURSING ACADEMY
ለ ተማሪዎች ሙሉ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች የሚቀርቡበትን ቻናል እንጠቁማቹ
TELEGRAM
YOUTUBE
YouTube.com/
YouTube.com/
TikTok
TikTok.com/
Facebook
Facebook.com/
ቻናሉን ለጓደኞቻቹ አጋሩት
DS NURSING ONLINE CLASS TIPS
Complete fracture. A complete fracture involves a break across the entire cross-section of the bone and is frequently displaced.
Incomplete fracture. An incomplete fracture involves a break through only part of the cross section of the bone.
Comminuted fracture. A comminuted fracture is one that produces several bone fragments.
Closed fracture. A closed fracture is one that does not cause a break in the skin.
Open fracture. An open fracture is one in which the skin or mucous membrane wound extends to the fractured bone.
Facebook.com/
Today I have made beautiful and educational YouTube Videos.
Be Ready!
YouTube.com/
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa
27/08/2025