Nahom nahom
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nahom nahom, Health/Beauty, Addis ababa, Addis Ababa.
02/12/2025
የአዲስ አበባ ኮረደር ልማት ዙርያ ያሉ ቤቶች ቀለምና መብራት የሚያደርጉት በራሳቸው ወጪ የፈለጉበት ገዝተው ነው። ታድያ ማን ሂሳቡን ሰርቶለት ነው የሄ የጀዋር ቡችላ የሚቀደደው? ወይስ በየኮሪደሩ ዞሮ ቤቶቹን ቆጥሮ ግምት እያስቀመጠ እራሱ አሰላ?
ቤትህን አሳምር የውጭ መብራት አድርግ ማለት በመብራቱ ደህንነትህንም ጠብቅ፣ በፅዳቱም ከበሽታህ እራስህን ጠብቅ መሆኑ የገባው ህዝብ ኮሪደር በደረሰበት ሁሉ አከባቢውን የሚመጥን እና በከተማው ባለሙያዎች የተመረጠውን ተመሳሳይ ቀለም ይቀባል፣ መብራትም ይደረጋል። ነገር ግን ቀለምም የመብራት መስመርም እራሳቸው ስለሆነ እጅግ ትንሽ ብር ቢሆንም ማንም ከፈለገበት ስለገዛ ፈፅሞ ይሄን አወጡ ለማለት አያስደፍርም።
አዋጡ ተብለው ቢሆን በዚያ መልኩ ታወቀ ይበሉ፣ ከየት አምጥተው አወቁት? በእነሱ ቤት የኮሪደር ልማት ወጪ ስላለው እኛ ሰፈር እንዳይመጣ የሚሉ እንዲፈጠሩ ነው። ግን ኮሪደር ያልደረሰበት አከባቢ ያሉ ለከተማ አስተዳደሩ ቅሬታ እያቀረቡ ለምን የእኛም አይሰራም እያሉ እንደሆነ እውነታው ነው።
17/11/2025
የመጣንበት መንገድ ከሕልማችን እንደምንደርስ ማሳያ ነው፤ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ብዙ ስኬቶችን አሳክተናል፤ አሁንም ከያዝነው ሕልማችን የሚያስቀረን ፈተና አይኖርም! ሕዳሴን ያህል ግዙፍ ፕሮጀክት ከዲፕሎማሲ እስከ ፋይናንስ፣ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እስከ ጦርነት፣ ከድርቅ እስከ ጎርፍ እየፈተኑን ኢትዮጵያውያን በጋራ ችለናልና።
06/10/2025
በለውጥ_ ጎዳና
ኮልፌን ውብ ጽዱ በማድረግ ከየትኛውም አካባቢ ለነዋሪዋ ምቹና ተመራጭ ለማድረግ በአዲስ የስራ ባህል የምሽት ጽዳት ተጠናክሮ ቀጥሏል።
24/05/2025
ለኔ ጀዋር ልክ ነዉ...🤔
ለሞን...? በለኛ እሱ እንደ ጨለማው ደሴት ሊቀ ጠበብነቱ የብርሃን ከተማ ከንቲባዋን ሊመርጥ አይችልምና!!
የጨለማው ደሴት ነጋሪው፦
ለጥፋት አጀንዳው መፅዎች የሆኑ ሌቦችን መንጥራ እያፀዳች ውብ ከተማ የምትፈጥር ከንቲባ ሊወድልክ ነው??
ከሌቦች መዳፍ ነጥቃ ለተማሪዎች ምገባ አዉላ ማህበራዊ ፍትህ ለማንገስ እና ሀገሩን የሚወድ ብቁ ዜጋ በማፍራት ትዉልዱን ሀገርን የምትገነባ ከንቲባ እንድትመቸዉማ አትጠብቅ።
የበጎነት መንደር እየገነባች የደሀ እንባ የምታብስ ከንቲባ መቸም አስለቃሽ የጨለማ ደሴት የጎበዝ አለቆች በሷ ሰላም ሊያገኙ አይችሉ ።
22የምገባ ማዕከል ገንብታ የምትመግብ ከተማ እየፈጠረች ተልዕኮ ተቀባይ ያሳጣችን ከንቲባማ አይፈልጉም እነሱ።
ስማ እንጅ እጅ ከወርች አስረዉት የነበረዉን የከተማ ገቢ ከ 35ቢልየን ወደ 238ቢልየን በ 4አመት በማስገባት ምርጧን ዉብ አፍሪካዊት ከተማ እየገነባች ያለች ጨለማን አሸናፊ አብሪ ኮከብ ሆና ሴራቸዉን የምታከሽፍባቸዉን አዴ አዳነችን ዝም ሊሏት አትሸወድ ከመሠረቱ ቦታ እንዳይኖራቸዉ ህፃናት ላይ ትኩረት በማድረግ አፍሪካዊት ህፃናትን ለማሳደግ ምርጧን ከተማ እዉን ለማድረግ ደፉ ቀና እያለች አይደክሜዋን ከንቲባማ እንዴትስ እኩያን ሊወዷት።
ለእናቶች እረፍት በየተቋሙ የህፃናት ማቆያ፣ እንጀራ መጋገሪያ ፣የሴቶች ስብዕና መገንቢያ እና ማበልፀግያ እየገነባች ለሴቶች ደራሿ ከንቲባ ለጨለማዉ ደሴት አስለቃሾች የሬት ታክል ትመራቸዉ እንጅ ሰላም አትሰጣቸዉ ብርሃን ከጨለማ ጋር ህብረት የለዉምና።
ህዝቡን የሰላም አርበኛ አድርጋ ያሰቡትን እያከሽፊች ሰላምን በከተማዋ ያመጣችን ከንቲባማ
፦የጥላቻ ሰባኪዎች
፦በተከበብን ሰዉ ያስጨረሱ
አፍራሾች እንዲደግፏት አትጠብቅ ባይሆን ሰሞኑን የበግ ለምድ ለብሰዉ ደሞዝ! ህዝባችን! እያሉ ከች ብለዋል ግን ከንቲባዋ አይመቹም ደግሞ🤔 ከተማዋ እስታንዳርድ የጠበቀች ትሁን ብለዉ በኮሪደር ልማት በየ ቦታዉ ካሜራ ገጥመዋል፤
ህዝቡም ባኗል🤔 የሚሰራለትን አዉቆ ነቄ ብሏል!!
አሁንስ ማልቀስ ይሻላል😭
ነዉስ ማስለቀስ😭😭
2ቱም አይሻልም በብርሃን ብቻ ተደመር!!
24/05/2025
ፈስ ያለበት🙄.....ዝላይ አይችልም...❗️❗️
ትናንት ንስሯ ከንቲባችን ለህዝብ የተሰራ የልማት ስራን ስታስመርቅ ስለ አስለቃሾች ተናግራ ነበር።
ይሄ ዛሬ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም የያዘው አባዜ ከላዩ ላይ ይለፈልፍ ጀምሯል።
በአይናችን ብሌን መተሀል ፣ እንደ ሽንኩርት በጭንቅላትህ ያቆምህም ይሆን እናያለን እንግዲህ! እኛ ውብ ከተማን፣ ውብ አኗኗርን ያየነው በጀግኒቷ ነው።
ንስሯ ከንቲባችን ትለያለች፣ ትችላለች❗️❗️
አንጫጫሻቸው እኮ💪💪💪
16/03/2025
መስቀል አዳባባይ ድሮ እና ዘንድሮ/አሁን
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa