RaniBelle

RaniBelle

Share

ለቆዳ ማማከር እና ኦርጅናል ኮስሞቲክስ
Skin Consultancy
Orignal cosmetics skin care products

☎️0945442425
☎️0979455555

https://t.me/ranibellerental

22/05/2026

የብብት ጥቁረት አሳስቦዎታል?
#የብብትጥቁረት

22/05/2026

ይደዉሉ : 0924030393
ጥርሶችዎ ቢጫ መሆን አሳስቦዎታል? በቀላሉ የሚያበራ ፈገግታ የሚያገኙበት ሚስጥር! 🦷🌌
#የጥርስእንክብካቤ #ውበት

21/05/2026

ለሚያበራ እና ለጠራ የፊት ቆዳ ቀላል የቤት ውስጥ ምስጢር! 🌌🍅

21/05/2026

ይደዉሉ : 0979455555
በግንባርዎ እና በአይንዎ ዙሪያ የሚወጡ መስመሮች እንዲሁም የቆዳ መሸብሸብ አሳስቦዎታል? የቦቶክስ (Botox) ሕክምና ቆዳዎ ሁሌም ጥብቅ፣ ለስላሳ እና ወጣት ሆኖ እንዲቆይ ያደርጋል። በሳምንት ውስጥ የሚታይ አስገራሚ ለውጥ!
📍 አድራሻችን፡-
ቦሌ ብራስ፤ ሪያሊቲ ፕላዛ (Reality Plaza) 1ኛ ፎቅ
#የቆዳእንክብካቤ #ውበት

20/05/2026

ሰሚት እና አካባቢው ለምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን!
የፌሻል (Facial) አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ የተለያዩ የውበት መጠበቂያ ምርቶችን ለመግዛት፤ ሌሎች ቅርንጫፎቻችን ርቀው ለተቸገራችሁ አሁን በቅርብ ርቀት መጥተናል።
📍 አድራሻችን
ሰሚት፡ በአርሾ ላቦራቶሪ እና በአጆራ መካከል፤ ሞሪያ ዶናት (Moriya Donut) ያለበት ህንፃ ጎን ያገኙናል።

20/05/2026

ከተፈጥሮ ውበት ጋር የሚዋሃድ ልዩ እና ማራኪ መዓዛ! 🌸✨
​🛍️ አሁኑኑ ይዘዙ! > 📞 ስልክ፦ 0908085828

19/05/2026

Double Chin አሳስቦዎታል? መፍትሄ አለ! ✋

19/05/2026

ቤተል አካባቢ ላላችሁ ልዩ የምስራች! 😍✨
​በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት አዲሱ እና ዘመናዊው የቤተል ቅርንጫፋችን አገልግሎት መስጠት ጀምሯል! ቆዳዎ የሚፈልገውን ፍፁም እንክብካቤ እና ውበት በቅርብዎ ለማግኘት አሁኑኑ ቀጠሮ ይያዙ።
​📞ቀጠሮ ለማስያዝ እና ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0979290000
​ #የቆዳእንክብካቤ
​ #ውበት



18/05/2026

ፀጉርዎ ድርቅ ብሎብዎታል? የተሰባበረና የውሃ እጥረት ያለበትን ፀጉር በቤት ውስጥ በሚዘጋጅ ማስክ ማከም ይቻላል! 🌿🌌

18/05/2026

ይደዉሉ : 0979455555
ለቆዳዎ ተስማሚ የሆነውን Purito Moisturizer ይምረጡ! 🌌🌿
የኮሪያው ታዋቂ ብራንድ Purito ለተለያዩ የቆዳ አይነቶች የሚሆኑ ሁለት ምርጥ ሞይስቸራይዘሮች።
​📍 አድራሻ (Address)
​ቦሌ ብራስ ሪያልቲ ፕላዛ ግራውንድ ፍሎር ላይ ያገኙናል

16/05/2026

ልዩ የ40% ቅናሽ በቤተል ቅርንጫፋችን!
​የፊትዎን ጤና እና ውበት ለመጠበቅ የFaceial አገልግሎታችንን በታላቅ ቅናሽ አቅርበናል። አሁኑኑ በስልክ ቁጥራችን በመደወል ቀጠሮ ይያዙ!
​አድራሻ፦ ቤተል፣ ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት በሚገኘው አፕል ፕላዛ 2ኛ ፎቅ።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa