Kaleb Kaleb
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kaleb Kaleb, Health/Beauty, Kaleb, Addis Ababa.
10/01/2026
11/12/2025
02/12/2025
የአዲስ አበባ ኮረደር ልማት ዙርያ ያሉ ቤቶች ቀለምና መብራት የሚያደርጉት በራሳቸው ወጪ የፈለጉበት ገዝተው ነው። ታድያ ማን ሂሳቡን ሰርቶለት ነው የሄ የጀዋር ቡችላ የሚቀደደው? ወይስ በየኮሪደሩ ዞሮ ቤቶቹን ቆጥሮ ግምት እያስቀመጠ እራሱ አሰላ?
ቤትህን አሳምር የውጭ መብራት አድርግ ማለት በመብራቱ ደህንነትህንም ጠብቅ፣ በፅዳቱም ከበሽታህ እራስህን ጠብቅ መሆኑ የገባው ህዝብ ኮሪደር በደረሰበት ሁሉ አከባቢውን የሚመጥን እና በከተማው ባለሙያዎች የተመረጠውን ተመሳሳይ ቀለም ይቀባል፣ መብራትም ይደረጋል። ነገር ግን ቀለምም የመብራት መስመርም እራሳቸው ስለሆነ እጅግ ትንሽ ብር ቢሆንም ማንም ከፈለገበት ስለገዛ ፈፅሞ ይሄን አወጡ ለማለት አያስደፍርም።
አዋጡ ተብለው ቢሆን በዚያ መልኩ ታወቀ ይበሉ፣ ከየት አምጥተው አወቁት? በእነሱ ቤት የኮሪደር ልማት ወጪ ስላለው እኛ ሰፈር እንዳይመጣ የሚሉ እንዲፈጠሩ ነው። ግን ኮሪደር ያልደረሰበት አከባቢ ያሉ ለከተማ አስተዳደሩ ቅሬታ እያቀረቡ ለምን የእኛም አይሰራም እያሉ እንደሆነ እውነታው ነው።
31/08/2025
ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን !!
#ለነገዋ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Kaleb
Addis Ababa