Addis Ababa realestate marketing and consultancy

Addis Ababa realestate marketing and consultancy

Share

Welcome to Addis Ababa Real Estate Marketing and Consultancy! 🏠 We are your trusted partner in navigating the real estate market of Addis Ababa, Ethiopia.

Whether you're looking to buy, sell, rent, or invest in properties.

28/09/2026

🇪🇹ገንዘቤ ዲባባ ፕሮፐርቲስ እንግሊዝ አካባቢ

27/09/2026

🌼ቦሌ ሚሊኒየም አምባሳደር ሆቴል አካባቢ

በአዲስ አበባ ተፈላጊው የቢዝነስ ማዕከል - ቦሌ ሚሊኒየም፣ ለኑሮም ሆነ ለከፍተኛ የኪራይ ገቢ ተመራጭ የሆነ አፓርትመንት ይዘን ቀርበናል።

✨ አፓርትመንቱ በወለል 3 ቤት ሲሆን
• ግንባታ: 85% ተጠናቋል.
• ቅድመ ክፍያ: 30% ብቻ.
• ባለ 2 መኝታ126ካሬ፣150ካሬ እና 156ካሬ
• የክፍያ ጊዜ: እስከ 1 ዓመት የሚቆይ ምቹ የክፍያ አማራጭ.

⚠️ ልብ ይበሉ: የቀሩን ጥቂት ቤቶች ስለሆኑ ፈጥነው ይጎብኙ።

📞 ለሳይት ጉብኝት አሁኑኑ ይደውሉ : 093 790 7833

26/09/2026

የገንዘቤ ዲባባ ፕሮፐርቲስ ፕሮጀክት 5 ነጥቦች
• ቦታ፡ በአዲስ አበባ ብሪታንያ ኤምባሲ አካባቢ የሚገኝ።

• ህንፃ፡ ሁለት የ15 ፎቅ ሕንፃዎችን (መንታ ህንፃ) የያዘ።

• ንግድ ቤቶች፡ የታችኛዎቹ ፎቆች ለሱቆች እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ናቸው።

• ቤቶች፡ የተለያዩ መጠኖች ጋር 196 የመኖሪያ አፓርታማዎች ያሉት (ከ70 እስከ 149 ካሬ ሜትር)።

• አከፍፈል እና ግዜ፡ ቅድመ 15% ክፍያ ቀሪውን በ3 አመት ይጠናቀቃል።

ለመጎብኘት አድራሻውን ይጠቀሙ
093 790 7833

25/09/2026

ገንዘቤ ዲባባ ፕሮፐርቲስ በ15% ቅድመ ክፍያ እስከ 3 አመት ድረስ በሚቆይ የክፍያ ግዜ ቤት እና ሱቅ አቅርቧል
ይደውሉልን
093 790 7833

25/09/2026

አዲስ አበባ ላይ ብዙም ያልተለመዱት በወለል 1 ቤት G+4 አፓርትመንት ቦሌ ቡልቡላ ኮምፓውንድ ግንባታቸው 80% ደርሶ ለሽያጭ አዲስ ብሎክ ወቷል።

ባለ 2 መኝታ ምድር ወለል ላይ 103ካሬ

ባለ 3 መኝታ ከ1ደኛ እስከ 4ተኛ ወለል ላይ 125ካሬ

በ 30% ቅድመ ክፍያ እስከ 1 አመት የክፍያ ግዜ ቀርበዋል

ይደውሉልን

24/09/2026

🏡 Your Finish Line Is Called HOME!

Turn your dream into an address at a prime location near the British Embassy.

✨ Modern apartments
📍 British Embassy Area
💰 Only 15% Down Payment
📅 3-Year Installment Plan
🏗️ Quality construction designed for modern living

Don’t just dream about it. Own it.

📞 Call us now: 093 790 7833

24/09/2026

ገንዘቤ ዲባባ ፕሮፐርቲስ እንግሊዝ ኤምባሲ አከባቢ

23/09/2026

ቦሌ ላይ 80% የተጠናቀቁ አፓርትመንቶችን በጥቂት ሰዐት ውስጥ ግዜዎን ቆጥበው አይተው የቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አማራጭ አዘጋጅተናል።
ይደውሉልን እንመካከር
093 790 7833

22/09/2026

ገንዘቤ ዲባባ ፕሮፐርቲስ እንግሊዝ ኤምባሲ አካባቢ እያስገነባ ባለው የንግድ ቦታ ላይ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚሆኑ ቦታዎችን ለሽያጭ አቅርቧል። በዚህ የአካባቢው ምልክት በሚሆነው ህንፃ ላይ አካል ይሁኑ

Telephone

Website

Address


Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa realestate marketing and consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.