Lem herbal

Lem herbal

Share

ለም ኸርባል ተፈጥሮአዊ ይዘታቸውን የጠበቁ የፀጉር እና የቆዳ ምርቶችን
Lem Herbal hair and skin products that preserve their natural content
https://t.me/+HCiZK1M_jAFkYTFk

14/09/2024

🌻🌻Castor oil/የግሎ ዘይት🌻🌻
በፕሮቲን፣ በማዕድን እና በቫይታሚን ኢ የበለፀገ ስለሆነ
✓ የፀጉር የራስ ቅሉን እና የጸጉር ህዋሱን ለመመገብ
✓የፀጉር አንፀባራቂ እና እርጥበቱን የጠበቀ እንዲሆን ይረዳል
✓ለጭንቅላት ጤና ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪያት አለው
✓ እንዲሁም ለፀጉር ብዛት እና እድገት
የተጎዳን ፀጉር በፍጥነት ሊመልስ የሚችል በለም ኸርባል ተፈጥሮአዊ ይዘቱን ጠብቆ የተዘጋጀ
አድራሻ ፥
✓ሀያት ሞል
✓በሁሉም የጊሸን ፋርማሲ
✓በሁሉም ሸዋ ሱፐር ማርኬት
ለበለጠ መረጃ
📞📞0911611989

https://t.me/+HCiZK1M_jAFkYTFk
https://www.facebook.com

Photos from Lem herbal's post 10/08/2024

የራስ ቆዳ በሚደርቅበት ጊዜ ምን ማድረግ ይበጃል?
ብዙ ውኃ መጠጣትና የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ጠቃሚ ነው። ይህ ቆዳችሁ እርጥበት እንዲኖረው የሚያደርግ ከመሆኑም ሌላ ደማችሁ አስፈላጊ የሆኑትን ንጥረ ነገሮች ማቅረብ እንዲችል ይረዳዋል። ቆዳችሁን የማያደርቅ ለስላሳ ሻምፖ ተጠቀሙ። የራስ ቆዳችሁን አዘውትራችሁ እሹት። የራስ ቆዳ እርጥበት እንዲኖረው ለማድረግ ዓላማ የተዘጋጁ ቅባቶች ይጠቀሙ።

Photos from Lem herbal's post 28/07/2024

ለም ኸርባል ቀሲል
👉የሞቱ ሴሎች እና ቆሻሻ ያሶግዳል
👉ለብጉር
👉ለቆዳ ልስላሴ እና ከለር
👉ለሚቆጣ ቆዳ ጥሩ አማራጭ ነው
ለበለጠ መረጃ
📲0911611989

26/07/2024

ፀጉሮን ለመንከባከብ ተፈጥሯዊ እና ውጤታማ መንገድ እየፈለጉ ነው??
ለም ኸርባል ተፈጥሯዊ ምርቶች
አድራሻ ፥
✓ሀያት ሞል 4 ፎቅ
✓በሁሉም የጊሸን ፋርማሲ
✓በሁሉም ሸዋ ሱፐር ማርኬት
ለበለጠ መረጃ
📞📞0911611989

https://t.me/+HCiZK1M_jAFkYTFk

22/07/2024

ለተጎዳ፤ ለተሰባበረ፤ ለሚነቃቀል ፀጉር

የተጎዳ ፀጉር ይሰባበራል፤ በቀላሉ ይነቃቀላል ወይንም ደግሞ ውበቱን፤ ዛላውን እና ወዙን ያጣል፡፡ ፀጉራችን በተለያ
የምክንያት ይጎዳል፡፡ ፀጉራችንን ከሚጎዱ ነገሮች መካከል
1,ሙቀት የሚጠቀሙ መሳሪያዎች፡- ፀጉራችንን ለማሳመር
ፓየስትራ፤ ካውያ ፤ ፎን ወይንም ካስክ የመሳሰሉትን መሳሪያዎች
እንጠቀማለን፡፡ እነዚህ መሳሪያዎች የሚጠቀሙት ሙቀት ነው፡፡
ይሄ ሙቀት ሲበዛ ወይንም ሲደጋገም ፀጉራችንን ይጎዳዋል፡፡
2. ኬሚካል መጠቀም፡- እንደፐርም እና ቀለም የመሳሰሉትን
ኬሚካሎች መጠቀም ፀጉራችንን ይጎዳል፡፡ በተጨማሪም
ሃይለኛ ሻምፖ ወይንም ኮንዲሽነር መጠቀምም ፀጉራችንን
ሊጎዳው ይችላል፡፡
3. ቅባት ማጣት፡- የእኛ የኢትዮጲያውያን ፀጉር ቅባት
ያስፈልገዋል፡፡ ፀጉራችን እና የራስ ቅላችን በአግባቡ ቅባት
የማያገኝ ከሆነ ፀጉራችን በቀላሉ ይጎዳል፡፡
4. ከእርግዝና በኋላ፡-ሴት ልጅ ከወለደች በኋላ ፀጉሯ ይሳሳል
ወይም ይሰባበራል፡፡ ይሄ የሚሆነው በሰውነቷ ውስጥ በወሊድ
ምክንያት የሆርሞን መቀነስ ስለሚያጋጥም ነው፡፡ አብዛኛውን
ጊዜ ከስድስት ወር እስከ ዘጠኝ ወር ድረስ ፀጉሯ ወደ ነበረበት
ሁኔታ ይመለሳል፡፡
5. ፀጉራችንን መነካካት፡- የኛ የጥቁሮች ፀጉር ከውጪ በጣም
ጠንካራ ቢመሰልም በተፈጥሮው ቶሎ ይያያዛል እና ቶሎ
ይሰበራል፡፡ ስለዚህ ፀጉራችንን ስናበጥር በጥንቃቄ መሆን
አለበት፡፡ ሹርባ ስንሰራ ወይም ስናስይዘውም በጣም ጥብቅ
አድርገን ከሆነ ፀጉራችን ይሰባበራል ማለት

19/07/2024

የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጠቃሚ የሆኑ ፋቲ አሲድ፤ቫይታሚን እና ማዕድኖችን የያዘ ንጥረ ነገር ነው
✓ ለፀጉር እድገትና
✓ ለሳሳ ፀጉር
✓ ቀድሞ መሸበትን ለመከላከል
✓የተፈጥሮ ኮድሽነር
✓ለፎሮፎር
✓ ለተሰባበረ እና ለተበጣጠሰ ፀጉር
ፀጉርን ለመመገብ ለራስ ቅል ቆዳ ጤንነት በለም ኸርባል ከመታጠቦ በፊት እንዲቀቡት ተፈጥሮአዊ ይዘቱን ጠብቆ የተዘጋጀ
አድራሻ ፤ አያት
በሁለም ጊሸን ፋርማሲ እና ሸዋ ሰፐር ማርኬት
📲📲0911611989

16/07/2024

ፀጉርሽ ሳስቶ ወይም ከፊት እየሸሸ ተቸግረሻል??
👉ለፀጉርሽ እርጥበት ሊሰጠው የሚችል ምርት በመጠቀም የፀጉር መድረቅን ተከላከይ
👉በምትታጠቢበት ሰአት ተፈጥሯዊ ትርትመንት ምርጫሽ ማድረግ
👉በተቻለ መጠን አየር መስጠት እና ከእሳት፤ ከስፌት፤ከፍሪዝ ረፍት መስጠት
👉የሮዝመሪ ቅባት በመቀባት ለተወሰነ ደቂቃ ማሸት
👉ከኬሚካል ነፃ የሆነሻምፖ ኮንዲሽነር

ለም ኸርባል ተፈጥሮአዊ ይዘታቸውን የጠበቁ የፀጉር እና የቆዳ ምርቶችን
Lem Herbal hair and skin products that preserve their natural content
https://t.me/+HCiZK1M_jAFkYTFk

Photos from Lem herbal's post 13/07/2024

ፀጉሮን ለመንከባከብ ተፈጥሯዊ እና ውጤታማ መንገድ እየፈለጉ ነው??
ተልባ
የተልባ ዘሮች ለፀጉር ጤና ጠቃሚ ከሆኑ የተፈጥሮ ንጥረ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው የተልባ ዘይት እንደ ኦሜጋ-3 ያሉ ጠቃሚ ፋቲ አሲድ የበለፀገ ሲሆን
✓ ደረቅ እና የተጎዳ የተሰባበረ ፀጉር ለመመለስ ውጤታማ መንገድ ነው
✓ የፀጉር መርገፍን ይከላከላል
✓እንዲሁም እርጥበት በመጠበቅ የተጎዳ ፀጉርን ይስተካከላል
አድራሻ ፥
✓ሀያት ሞል 4 ፎቅ
✓በሁሉም የጊሸን ፋርማሲ
✓በሁሉም ሸዋ ሱፐር ማርኬት
ለበለጠ መረጃ
📞📞0911611989

https://t.me/+HCiZK1M_jAFkYTFk
https://www.facebook.com

Photos from Lem herbal's post 12/07/2024

ለም ኸርባል ተፈጥሮአዊ ይዘታቸውን የጠበቁ የፀጉር እና የቆዳ ምርቶችን
Lem Herbal hair and skin products that preserve their natural content
https://t.me/+HCiZK1M_jAFkYTFk

Photos from Lem herbal's post 12/07/2024

የፀጉር መሰንጠቅ (trichoptilosis)
1,ለሙቀት ከመጠን በላይ መጋለጥ(over exposure to heat
2,ኬሚካላዊ ህክምናዋች( chemical treatment )
3,ሻካራ አያያዝ( roug handling)
4,እርጥበት እጦት (lack of moisture )
5,አካባቢ ሁኔታዎች (environmental factor )
6,ደካማ የፀጉር አጠባበቅ ልማድ(poor hair care)
7,ጀነቲክ
የተሰነጠቀ ጫፎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ፀጉርን በደንብ መንከባከብ አስፈላጊ ነው። ሙቀትን የሚከላከሉ ምርቶች መጠቀም፤ ከባድ ኬሚካላዊ ህከምናዋችን ማስወገድ ፤ሰፌ ጥርስ ያለው ማበጠሪያ ወይም ለስላሳ ብሩሽ መጠቀም፤እና እርጥብ ፀጉርን ሲይሲዙ ገር መሆንን ይጨምራል። ጤናማ አመጋገብን መጠበቅ፤ እርጥበታማ ገንቢ የፀጉር ቅባቶችን መጠቀም።

Photos from Lem herbal's post 10/06/2024

ለም ኸርባል 👉በአያት ሪጀንሲ ሆቴል!!!

Photos from Lem herbal's post 05/06/2024

ለም ኸርባል 100% ሀገራች ውስጥ ከሚበቅል ኸርባል በ 2 ታዋቂ ዶክተሮች የተመሰረተ ለፀጉር ትሪትመንት የተዘጋጀ ምንም አይነት ኬሚካል የሌለው ምርት ነው
አድራሻችን፦ አያት አካባቢ አያት ሞል 1ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን እንዲሁም በሁሉም የጊሸን ፋርማሲ እና ሸዋ ሱፐር ማርኬት ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ፦ 0911611989 ይደውሉ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa