Tasti ahmed

Tasti ahmed

Share

Love do

20/03/2024

በሐረሪ ክልል በሕዝብ መድረክ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው:-አቶ ጌቱ ወዬሳ
*********

በሐረሪ ክልል በሕዝብ መድረክ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለጹ።

የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ከሕዝቡ ጋር ሲደረጉ በነበሩ ውይይቶች፤ ሕዝቡ በግልፅነት ያነሳቸውን ጥያቄዎችን ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አስታውቋል።

አቶ ጌቱ ወዬሳ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት፤ ብልጽግና ፓርቲ ሕዝብን ማገልገል ቀዳሚ አጀንዳው ነው ብለዋል።

ከህዝቡ ጋር ሲደረጉ በነበሩ ውይይቶች ህዝቡ በግልፅነት ያነሳቸውን ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል።

በተለይም በህዝብ መድረኮች የተነሱት አግባብነት ያላቸው በአጭር ግዜ መመለስ ያለባቸውን ጥያቄዎችን በሦስት ወር ግዜ ውስጥ ምላሽ እንዲያገኙ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገለጸው፤ በዚህም የመንግስት ተቋማትን የህዝብ ጥያቄዎችን የእቅዳቸው አካል አድርገው ወደ ተግባር መገባቱን ገልጸዋል።

በአጭር ጊዜ መመለስ ያለባቸውን አንገብጋቢ የህዝብ ጥያቄዎች በተለይም ከሰው ሰራሽ የገበያ አቅርቦት ችግር እና የዋጋ ንረትን ለማቃለል፣ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም ከስራ እድል ፈጠራና ተያይዞ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው ብለዋል።

አመራሩ በሕዝብ ውይይቶች የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን መግለጻቸውን ከክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ ያሉ የመንግስት ተቋማት በሳምንት ሁሉት ቀናት ማክሰኞ እና ሀሙስ ሙሉ ቀን የትኛውም አመራር ከሌሎች ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ ለህዝቡ አገልግሎት እንዲሰጥ አቅጣጫ መቀመጡን ገልጸው፤ ሌሎች መደበኛ ስራዎች በታቀደላቸው መሰረት የሚቀጥሉ መሆኑን አንስተዋል።

20/03/2024

"በሀረሪ ክልል በሕዝብ መድረክ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው"
-አቶ ጌቱ ወዬሳ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
************
(ኢ.ፕ.ድ)

የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ከሕዝቡ ጋር ሲደረጉ በነበሩ ውይይቶች ሕዝቡ በግልፅነት ያነሳቸውን ጥያቄዎችን ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አስታውቃል።

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ብልጽግና ፓርቲ ሕዝብን ማገልገል ቀዳሚ አጀንዳው ነው ብለዋል።

ከህዝቡ ጋር ሲደረጉ በነበሩ ውይይቶች ህዝቡ በግልፅነት ያነሳቸውን ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል።

በተለይም በህዝብ መድረኮች የተነሱት አግባብነት ያላቸው በአጭር ግዜ መመለስ ያለባቸውን ጥያቄዎችን በሦስት ወር ግዜ ውስጥ ምላሽ እንዲያገኙ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገለጸው በዚህም የመንግስት ተቋማትን የህዝብ ጥያቄዎችን የእቅዳቸው አካል አድርገው ወደ ተግባር መገባቱን ገልጸዋል።

በአጭር ጊዜ መመለስ ያለባቸውን አንገብጋቢ የህዝብ ጥያቄዎች በተለይም ከሰው ሰራሽ የገበያ አቅርቦት ችግር እና የዋጋ ንረትን ለማቃለል፣ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም ከስራ እድል ፈጠራና ተያይዞ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

አመራሩ በሕዝብ ውይይቶች የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ኃላፊው ገልጸዋል።

ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ ያሉ የመንግስት ተቋማት በሳምንት ሁሉት ቀናት ማክሰኞ እና ሀሙስ ሙሉ ቀን የትኛውም አመራር ከሌሎች ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ ለህዝቡ አገልግሎት እንዲሰጥ አቅጣጫ መቀመጡን ገልጸዋል።

ሌሎች መደበኛ ስራዎች በታቀደላቸው መሰረት የሚቀጥሉ መሆኑን ኃላፊው መግለጻቸውንም ከክልሉ የመንግሥት ኮምንኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ.ም

Photos from Harari Region Prosperity Party - ብልፅግና's post 20/03/2024
20/03/2024

በሀረሪ ክልል በሕዝብ መድረክ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው:-አቶ ጌቱ ወዬሳ

የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ከሕዝቡ ጋር ሲደረጉ በነበሩ ውይይቶች ሕዝቡ በግልፅነት ያነሳቸውን ጥያቄዎችን ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አስታውቃል።

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ብልጽግና ፓርቲ ሕዝብን ማገልገል ቀዳሚ አጀንዳው ነው ብለዋል።

ከህዝቡ ጋር ሲደረጉ በነበሩ ውይይቶች ህዝቡ በግልፅነት ያነሳቸውን ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል።

በተለይም በህዝብ መድረኮች የተነሱት አግባብነት ያላቸው በአጭር ግዜ መመለስ ያለባቸውን ጥያቄዎችን በሦስት ወር ግዜ ውስጥ ምላሽ እንዲያገኙ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገለጸው በዚህም የመንግስት ተቋማትን የህዝብ ጥያቄዎችን የእቅዳቸው አካል አድርገው ወደ ተግባር መገባቱን ገልጸዋል።

በአጭር ጊዜ መመለስ ያለባቸውን አንገብጋቢ የህዝብ ጥያቄዎች በተለይም ከሰው ሰራሽ የገበያ አቅርቦት ችግር እና የዋጋ ንረትን ለማቃለል፣ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም ከስራ እድል ፈጠራና ተያይዞ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

አመራሩ በሕዝብ ውይይቶች የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ኃላፊው ገልጸዋል።

ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ ያሉ የመንግስት ተቋማት በሳምንት ሁሉት ቀናት ማክሰኞ እና ሀሙስ ሙሉ ቀን የትኛውም አመራር ከሌሎች ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ ለህዝቡ አገልግሎት እንዲሰጥ አቅጣጫ መቀመጡን ገልጸው ሌሎች መደበኛ ስራዎች በታቀደላቸው መሰረት የሚቀጥሉ መሆኑን ኃላፊው ገለጸዋል።

Photos from Harari Government communication affairs Office's post 20/03/2024
Photos from Ordin Bedri's post 19/03/2024
19/03/2024

በመላው አመራርና አባላት ቁርጠኝነት የህዝባችንን ህብረ ብሔራዊ አንድነትና
የሀገራችንን ሉዓላዊነት እናስቀጥላለን!!!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Harari
Addis Ababa