Kalid ibn walid
Alhamdulillah
25/04/2024
07/04/2024
ነቢዩም እንዲህ አሉ፡-
"የምትፈልገውን ታሳካ ዘንድ አስተዋይ ሁን የተባረከ ሰው ሁሉ ይቀናዋልና።"
ሳሂህ አል-ጃሚእ 943]
31/03/2024
የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 1
───────────
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - ኢብኑ ተይሚያህ አንድ ጊዜ እንዲህ ሲሉ መከሩኝ —
«ቀልብህን የፈሰሰበትን ሁሉ እንደሚመጠውና ሲጨምቁትም ያንኑ እንደሚተፋው እስፖንጅ አታድርገው። ይልቁንስ እንደ መስታወት አድርገው። ብዥታዎች በገፅታው ላይ ያልፋሉንጂ ወደ ውስጡ አይገቡም። አጥርቶ ይመለከታቸዋል፣ በጠጣርነቱ ደግሞ ይመልሳቸዋል። አንተም ባንተ ላይ የመጣውን ብዥታ ሁሉ ለልብህ ካጠጣኸው የብዥታዎች መኖሪያ ይሆናል።»
📚 ۞ مفتاح دار السعادة【1/443】۞
───────────
28/03/2024
He guides ሌላውን እናት ጭርሱት
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa