Wabii koo
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wabii koo, Health/Beauty, Gelam, Addis Ababa.
26/01/2026
ጽንፈኛውና የሻቢያ ተላላኪ የሆነው ወሮበላ ቡድን ከአማራ ሕዝብ ጫንቃ ላይ የሚወገድበት ጊዜ ደርሷል። ይህ ቡድን ገና ከጅምሩ ዓላማው የሕዝብን ሥቃይ ማብዛትና የጌቶቹን አጀንዳ ማስፈጸም የነበረ የሽብር ስብስብ ነው።
አሁን ላይ ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች የሚደርስበትን ብርቱ ጥቃት እና ከሕዝቡ የሚሰነዘርበትን ተቃውሞ መቋቋም አቅቶት እየፈራረሰ ይገኛል። አብዛኛው አባሉ እጅ እየሰጠ ሲሆን፣ ቀሪዎቹ ደግሞ የዘረፉትን የሕዝብ ሀብት ይዘው ወደ ላኪዎቻቸው እየሸሹ መሆናቸው እየተሰማ ነው። የኢትዮጵያ ጠላቶች በየአቅጣጫው እየከሰሙ ነው!
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Gelam
Addis Ababa