Ethiopian Skin Beauty Secret
Ethiopian Skin Beauty Secret is a start-up business specialized in hand-made organic beauty products : herbal soaps, hair treatments, lotions &many more
1, Sensual Massage oil for use for relaxation, body ache or for massage, which can be used by individuals or spas. Made off locally produced oils
2, Foot soak packs for pealing dry skin on foot sole pleasing patterns that help relieve discomfort and bad odor. Made off ginger, garlic and eucalyptus leaf
3,Salves with Comfrey for healing cuts, Goldenseal, Balsam and other herbs for use on split
The glimpse of free trade of Africa Afric
28/10/2025
እነዚህን ሱቆች ፈጣሪ ካለ ከመቶ ሴቶች ጋር ልንከፋተው አስበናል። እስቲ ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ አርጉኝ።
የፀገር ቅባታችንን ይሞክሩት።
22/09/2025
የማቀው ከነበርኩበት ቦታ መውጣት እንደነበረብኝ ነው ለመውጣት ግን ቤሳ ቤስቲን ሳንቲም የለኝም ። የኪሴን ባዶነት ለማራገፋ በአክራ ጎዳናዎች በልጅነቴ የሶማሌ ሴቶች ሲያደርጉ እንዳየሁት ምርቴን በቦርሳዬ እያዞርኩ መሸጥን ተያያዝኩት።
በባዶ ኪስ ፣በተሰባበረ እንግሊዘኛ እና በድፍረት ብቻ።
22/09/2025
ከምርቶቻችን የትኛውን በጣም የሚወዱት?
የፀጉር ቅባት ፀጉሬን እየሰባበረ ፣እያጣበቀ ቢያስቸግረኝ የራሴን የፀጉር ቅባት አስፈጠረኝ።
02/06/2025
እነዚህ ሳሙናዎች ልክ ምግብ እንደሚሰራው በእጅ በጥንቃቄ በስለው የተሰሩ መሆናቸውን ብንንነግሮት ያምኑናል።
06/05/2025
የሰው ልጅ ሊያስብ፣ሊፈጥር፣ ሊያስፋፋ፣ ሊያስጠብቅ እና ሊያሳድግ ነው የተፈጠረው።
ማቋረጥ፣ መተው እና ተስፋ መቁረጥ ሰባዊ ወይም ሰዋዊ ባህሪ አይመስለኝም።
ከእሳቤ እስከ ገበያ አስር አመት እንደፈጀ ብናገር ታምኑኛላችሁ?
26/12/2024
ሰሚራ እኔን ወክላ አዳማ ላይ ትንቀሳቀሳለች። ሰሚራ ኢኤስቢ ሴክሬትን የወከለችው_በጠንካራ ሰራተኝነቷ እና በተማኝነቷ ነው። እስቲ አዳማ ላይ ያላችሁ የምርታችንን ፈላጊዎች ሰሚራን አበረታትሉን።
የሂሳብ አያያዝ መርህን እና ማርኬቲንግ እንዲሁም ስቶክ አያያዝ ለሁለት ቀን እንሰለጥን እና በሶስተኛው ቀን እንዴት አብረን ንግድ መጀመር እንደምንችል እንመማከራለን። ፍላጎት ያላችሁ ኢንቦክስ አርጉኝ ።
31/10/2024
በአንድ ሺህ ብር እስቲ ስራ እንስራ። ኑ አብረን እንደግ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Atlas Road , Behind Capital Hotel
Addis Ababa
11641ADDISABABA
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 18:00 |
| Tuesday | 09:00 - 18:00 |
| Wednesday | 09:00 - 18:00 |
| Thursday | 09:00 - 18:00 |
| Friday | 09:00 - 18:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
| Sunday | 11:00 - 18:00 |