Semir cleaning and cosmetics products

Semir cleaning and cosmetics products

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Semir cleaning and cosmetics products, Health/Beauty, Addis Ababa.

27/04/2025
Photos from Semir cleaning and cosmetics products's post 06/03/2025

ሻምፖ በውስጡ ብዙ መጠን SLES እና sodium chloride (የገበታ ጨው) ከያዘ ፀጉርን የማድረቅ ባህሪ ይኖረዋል ለዚህም ነው አብዛኞቻችሁ ከታጠባቹ በኋላ ፀጉራቹ ሚደርቀው እና አልበጠር ስለሚላቹ ኮንድሽነር ምትጠቀሙት እነንደነዚ አይነት ሻምፖዎች ባጠቃላይ sulfate shampoo ሲባሉ የጥራት መጠናቸው ከማፅዳት እይታ ካየነው SLES መጠኑ ከፍ ከማለት ጋር ይያያዛል ያለማድረቅ እና የፀጉር ቅባቶች እንዳይጎዱ ከማድረግ እይታ ካየነው ደሞ SLES እና የጨው መጠኑ የቀነሰ ሻምፖ ተመራጭ ይሆናል።እነዚን ሻምፖዎች በተደጋጋሚ መጠቀም ፀኑርን ወደመሰባበር እና የተፈጥሮ ቅባቶችን ወደመጉዳት ስለሚሄድ አይመከርም በተለይ ፀጉራቸው coily/kiniky ለሆኑ ሰዎች።ሀገራችን ላይ ደሞ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ሀገር ውስጥ ሚመረቱት ሆኑ ከውጪ ሚመጡት ምርቶች ከላይ የተጠቀሱት አይነት ናቸው።

እኛ ደሞ ሰሚር በሚል ብራንድ SLES ሆነ ጨው የሌለው ከዛም በተጨማሪ oil የያዘ oil based shampoo ይዘን መጥተናል።የኛ ሻምፖ በውስጡ coconut oil,jojoba oil,olive oil,shea butter,sunflower oil,castor oil,እንዲሁም ጠቃሚ ከሚባሉ ቅባቶች መሀል Rosemary,tea tree,peppermint,lavender,coffe oil ከዛም በተጨማሪ አሪፍ የሆነ moisture እንዲኖረው በውስጡ የሬት ጄል ይዟል።በዚህም ምክነያት
1.ያለምንም ማሸት ሆነ መፈተግ በቀላሉ ቆሻሻን ያፀዳል
2.ቆሻሻ በሚያፀዳበት ወቅት የተፈጥሮ ቅባቶችን አይጎዳም
3.ከትጥበት በኋላ ኮንድሽነር አይፈልግም
4.ለተወሰነ ቀን ያህል ያለምንም ቅባት ሳትቀቡ ፀጉራቹ ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል
5.ከላይ በተጠቀሱት ጠቃሚ ቅባቶች ምክነያት ለፀጉር እድገት ለፎሮፎር ለሚነቃቀል ፀጉር እና ፀጉርን Moister ለመጠበቅ ይረዳል።
6.ከውጪ ከሚመጡት oil based shampoo ዋጋ አንፃር ርካሽ ነው
ይህንን oil based free sulfate shampoo ለመጠቀም ሆነ ለማከፋፈል 0923760002 ይደውሉ።

Photos from Semir cleaning and cosmetics products's post 15/02/2025

የፀጉር ቅባት ላይ 90% በላይ የሚይዘው base oil ነው።እንደውም ሀገራችን ላይ የ oil extraction mechanism ትክክል ባለመሆኑ ምክነያት herbal የሚገባው መጠን በጣም ትንሽ ነው።ለምሳሌ Rosemary oil ለፀጉር እድገት ምንም ጥርጥረ የለውም ወሳኝ ነው ግን Rosemary ቅባት ላይ ምን ያህል pure essential oil ይወዟል ነው ጥያቄው በብዛት የሚቀመሙት ቅባቶች extraction mechanism ትክክል ስላልሆነ ከሮዝመሪ የምናገኘውን ጥቅም ማግኘት አይቻልም።

ሁለተኛው መሰረታዊ ነገር የፀጉር ውጨኛው ክፍል cuticle ከሰው ሰው መለያየቱ ነው የአንደኛው low,high and medium/normal ሲሆን ከላይ የምንጠቀመው base oil በነዚ ምክነያት ይወሰናል።በነዚህ መሰረታዊ ችግሮች ምክነያት የፀጉር ቅባቱ አንዳንዴ ወደውስጥ መግቢያ አጥቶ buildup ይሰራና ለፎሮፎር ያጋልጣል።ስለዚ የፀጉር ቅባት ከመጠቀም በፊት የፀጉራቹን porosity መለየት እና ለናንተ ሚሆነው ፀጉር ቅባት የቱ ነው ብላቹ ማወቅ መቻል አለባቹ።እኛጋ ለ low and high porosity የተዘጋጁ ቅባቶች አሉ ቅባቶቹ base oil ዋናውን ክፍል ሚይዘው የተቀመሙት porosity ላይ depend ሆነው ነው።ከዛ ውጪ essential oil ዋናውን ስራ ሚሰሩት extraction mechanism ትክክል የሆኑ ስለሆኑ ለፀጉር ሚፈለግበት purpose ፍቱን ናቸው።ሽታ አስቸገረን ላላቹ ሰዎች ሽታውን ለማጥፋት ሞክረናል 500ml መጥተናል ይዘዙን 0923760002 መግዛት አልተመቸኝም ያሉበት የምናደርስ ይሆናል ክፍለሀገርም እንልካለን።ከዛም በተጨማሪ shampoo hair lotion እና treatment አለን።

27/01/2025

🟠የልብስ ፈሳሽ ሳሙና
🟠የእቃ ፈሳሽ ሳሙና
🟠የእጅ ፈሳሽ ሳሙና
አዘገጃጀት ስልጠና ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀረው!!
ለመመለዝገባ
09-23-76-00-02 ይደውሉ

25/01/2025

ፈጥነው ይመዝገቡ!

15/01/2025

የፀጉርራችንን ፖሮሲቲ እንዴት ማወቅ እንችላለን?

14/01/2025

አሁኑኑ ይመዝገቡ!!

27/12/2024

የኛን የፀጉር ሎሽን ሲጠቀሙ የሚያገኙት ጥቅም

•ለፀጉርሽ አስፈላጊ የሆነ እርጥበትን በመስጠት መሰባበርን ይከላከላል።
•የኛ የ ፀጉር ቅባቶች እንደ ኬራቲን ወይም ሃይድሮላይዝድ ሐር ያሉ ፕሮቲኖችን ይዘዋል፣ ይህም የፀጉር ዘንግ እንዲጠናከር፣ የተሰነጠቀውን ጫፍ እንዲቀንስ እና ከጉዳት ለመከላከል ይረዳል።
•የኛ የፀጉር ሎሽን ፀጉርን በቀላሉ ደስ እንዳለን ለማድረግ እንዲታዘዝ ያድረጋል።በዚህም ፀጉራችንን ወደፈለግነው style ለመቀየር አመቺ ነው።

በሰሚር የሚዘጋጁ የፀጉር ሎሽንን ሲጠቀሙ ልዩነቱን የፀጉርሽ ዉበት ራሱ ይናገራል!

Semir cleaning and cosmetics products Health/beauty

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa