Bilu Nile

Bilu Nile

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bilu Nile, Health/Beauty, Addis Ababa.

02/09/2025

“ዓባይን ጨርሶ በኢትዮጵያ ውስጥ የታሪክ እጥፋትን ማረጋገጥ የመጨረሻው ጸሎቴ፤ የመጨረሻው ምኞቴ ነበር” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Photos from Lideta sub-city communication office's post 02/09/2025
02/09/2025

የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የ2017 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ ነገ 2:30 እንደሚያደረግ ተገለፀ።

የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት የጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍራኖል ሞሲሳ እንደገለፁት ነገ ዕሮብ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ስራዎችን በዝርዝር በመገምገም የ2018 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ዕቅዶች ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቅ እና የ32ኛው ከተማ አቀፍ ጉባኤ አቅጣጫዎችንም መሠረት በማድረግ በሚከናወኑ የትምህርት ስራዎች ላይ የጋራ አቋም እንደሚያዝ ተገልጿል ።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa