Mulualem yilma

Mulualem yilma

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mulualem yilma, Health/Beauty, Addis Ababa.

Photos from Lideta Woreda 3 Communication Office's post 05/12/2025
25/10/2025

#ፕሬስ ሪሊዝ

የምክር ቤቱ 13ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በነገ ዕለት እንደሚካሄድ ተገለፀ ።

የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ምክር ቤት የ13ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እሁድ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ላይ ወጣት ስብዕና መገቢያ ማዕከል አዳራሽ እንደሚያካሂድ ገልጿል።

በዚህ መደበኛ ጉባኤ ላይ የምክር ቤቱ አባላት እና የክብር እንግዶች እንዲሁም የወረዳው አመራሮች እንደሚገኙ ተገልጿል።
የእለቱ አጀንዳዎች
👉የ12ኛ ዓመት ማጠቃለያ ጉባኤ ቃለጉባኤ ማፀደቅ
👉የወረዳው አፈ-ጉባኤ መሾም
👉የወረዳውን ዋናና ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሹመትና ሌሎች የካቢኔ አመራር ሽግሽግና ሹመት ማጽደቅ
👉የአስተዳደሩ 2018 ዓ.ም ዕቅድ ና 1ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት ማቅረብ
👉የማህበራዊ ፍርድ ቤት የ1ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረብ
👉የ2018 ዓ.ም የመንግስት በጀት ቀርቦ ማፀደቅ
👉አስፈፃሚ አካላት ጋር የ2018 የውል ስምምነት መፈፀም

የልደታ ወረዳ 03 ምክር ቤት እጩ ዋና አፈ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ኤፍሬም መኩሪያ

19/10/2025

በአባታችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት እጅግ አዝኛለዉ !!

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ እጅግ ትሁት ፣ የሀገር ወዳድ ምልክት ፣ በሁሉም ዘንድ የሚወደዱ ፣ የሚደመጡ እና የሚከበሩ አባታችን ነበሩ ።

ለቤተሰቦቻቸዉ ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ ፣ እንዲሁም ለመላዉ የኢትዮዽያ ሕዝብ በከተማ አስተዳደራችን ስም ልባዊ መፅናናትን እመኛለዉ ።

ፈጣሪ አምላክ ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa