SUSAN Beauty SALON
We are the best at what we do.
አስቸኴይ የሚሸጥ ቁልፍ ቢዝነስ
የስራዉ ዘርፉ በጣም አዋጭ እና በአሁን ሰአት ተፈላጊ ነዉ
የቢዝነሱ አይነት ፍቃድ ያለዉ የሴቶች የዉበት ማሰልጠኛ ተቋም እና የሴቶች የዉበት ሳሎን ከጥፍር ቤት ጋር
ከ5 አመት በላይ የሰራ እና ብዙ ደንበኞች ያሉት ሲሆን
አድራሻዉ cmc ሰሚት ሲሆን አካባቢዉ በጣም የደመቀ ነዉ
የቤቱ ካሬ 74meter square ሲሆን ጎን ለጎን ያለ ሁለት ክፍል ነዉ
ወርሀዊ የቤት ክራዪ 48,100birr ሲሆን በካሬ
650 ብር ነዉ የ3 ወር ያስፈልጋል
የቁልፉ ሽያጭ 900,000 ብር ነዉ
ድርድር የለዉም
እባክዎትን ትክክለኛ ፈላጊ ከሆኑ ብቻ ይደዉሉ
ለበለጠ መረጃ 09 12 02 61 14
የድርጅቱ ያሉት የእቃ ዝርዝሮች
የፀጉር ካክስ 3ብዛት
የካክስ ወበር ፐላስቲክ
የፀጉር ስቲም 1
ሴራሚክ ማጠቢያ 1
የአይላሽ አልጋ
ሎኪ ፖይስትራ
ጋማ ፖይስትራ
ስቶቨ ካዉያ
የፐብሊስ ፓይስትራ 1
ያገር ዉስጥ ካዉያ 1
ትንሽ ፖይስትራ
ቢጎዲን እና የቢጎዲን ማስቀመጫ
ዉሀ ማሞቂያ
የሜካኘ መስታወት ከነጠረቤዛዉ
የሜካኘ ወንበሮች 4ብዛት
የሜካኘ ማስቀመጫ መሳቢያ
የሜካኘ መደርደሪያ ደረጃ
የሪሴኘሽን ቴብል ከነዲስኘለይ
የሪሴኘሽ ጠረቤዛ
ሪሴኘሽን ሶፋ 2
የፎጣ መደርደሪያ ኮመዲኖ
የጥፋር ጠረቤዛ 2ሜትር 2
የጥፋር መደርደሪያ ከነ LED light ጋር 4ትልቅ 1ትንሽ
የጥፍር ሶፋ 4 ብዛት የከስተመር
የጥፋር ወንበር የሰራተኛ 4 ብዛት
የማሰልጠኛ ጠረቤዛ 4ብዛት
ወበር የማሰልጠኛ 4ብዛት
የማሰልጠኛ አሻንጉሊቶች
የእቃ መደርደሪያ 3ብዛት
የቲዎሪ ሲንግል ቼር 9ብዛት
የማስተማሪያ ሰሌዳ 1
የማሰልጠኛ መፃህፋት
የተለያዩ ጥፍር ቀለማት አላቂ እቃዎች
የተማሪዎች መመረቂያ ጋወን
እና ወዘተ....
SUSAN Beauty SALON We are the best at what we do.
04/09/2024
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Roza Tiumlssan, Kiya Birhanu, Selam Selam
አስቸኳይ የሚሸጥ 😳የተሟላ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው የዉበት ሳሎን እና የዉበት ማሰልጠኛ ተቋም እንዲሁም ከጥፍር ቤት ጋር በውስጡ የያዘ ,ለአገልግሎት ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ ቦታ ለበርካታ አመታት ስራ ላይ የነበረ ለሽያጭ ቀርቦላችኋል መጣችሁ አይታችሁ ቁልፉን ከነ እቃው ገዝተው በቀጥታ ወደስራ
✅ በተለይ በዚህ ዘርፍ ተሰማርታችሁ አዲስ ቅርንጫፍ ለመክፈት ፍላጎቱ ላላችሁ ተቀዳሚ ምርጫ
🏢ቦታ ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ
📲 ለበለጠ መረጃ 0921 400024
SUSAN Beauty SALON We are the best at what we do.
04/07/2024
SUSAN BEAUTY ACADEMY 0902096609
02/07/2024
STUDENTS WORK
SUSAN BEAUTY ACADEMY
ለክረምት ልዩ ስልጠና
ሱዛን የውበት ማሰልጠኛ ተቋም
TRAINING CENTER ®
በአጭር ግዜ ማወቅ ለሚፈልጉ የተዘጋጀ 💯%የተግባር ላይ የስልጠና እድል
በአሁን ሰአት በሀገር ዉስጥም ሆነ ከሀገር ዉጪ በጣም ተፈላጊ የሆኑትን የሙያ ዙርፎች
*የሜካፕ(MAKEUP)
*የጥፍር (NAIL)
*የአይላሽ (EYELASH)
*ቅንድብ ሂና (eyebrow henna)
*ዋክስ(waxing)
🌟ሁሉም ትምህርቶች በተግባር ልምምድ የተደገፉ ናቸው
☑️አላማችን ብቁ እና ተፈላጊ ባለሙያዎችና ማፍራት ነዉ !!!
💄በተጨማሪ የራሳቸዉን ለመክፈት ለሚያስቡ ተማሪዎቻችን የማማከር አገልግሎት እና ለስራው አስፈላጊ ቁሳቁሶችን ማቅረብ ።
💼 ለተቀጣሪዎች ከስልጠና በሁዋላ አስተማማኝ የስራ እድል እናመቻቻለን ።
❤ተቋማችን ነፃ ዋይ ፋይ፣ ከበቂ የመኪና ማቆምያ ጋራ ያሟላ ነው።
⭐️ለስልጠናው ጥራት ሲባል ውስን ቦታዎች ነው ያሉን።
🌍 በዲባይ እና በቱርክ ልምድ ባላቸዉ አሰልጣኞች የተቋቋመ
👄 ከበቂ የስልጠና ማቴርያል ጋር
⏰ የስልጠና ሰአት ↘️መደበኞ
↘️ የማታ
↘️ ቅዳሜና እሁድ
📍አድራሻ ፦ ከ ሲ አም ሲ አደባባይ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ላይ ካልዲስ ኮፊ ያለበት ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ
📱0902096609
📱0912369628
☎️ +251116688987
join our telegram group https://t.me/+B6jtlS8d0vlhNmY0
01/07/2024
STUDENTS WORK SUSAN BEAUTY ACADEMY 0902096609
01/07/2024
01/07/2024
Makeup and nails STUDENTS WORK SUSAN BEAUTY ACADEMY 0902096609
01/07/2024
SUSAN BEAUTY ACADEMY 0902096609
01/07/2024
Makeup art class SUSAN BEAUTY ACADEMY 0902096609
26/06/2024
STUDENTS WORK ON PRACTICE
SUSAN BEAUTY ACADEMY 0902096609
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Susan Beauty Institute , Summit Road Kalis Building, Addis Ababa. , Https://maps. App. Goo. Gl/EDknYBxBkpfsvaUK 7
Addis Ababa