FAB Soap

FAB Soap

Share

ፋብ በራስ ቀለም ፤ በራስ ማንነት ደምቀን ለመታየታችን ትልቅ ቦታ ይሰጣል!
ምክንያቱም እንዲሁ ውብ ስለሆንን !

Photos from FAB Soap's post 28/11/2025

የታላቁ ሩጫ በራሳችሁ መንገድ ተውባችሁ የተገናችሁ የተነሳችሁት ፎቶ የታለ?
እየፖሰታችሁ አስደምሙን!
#ትውስታችሁን ሼር

Photos from FAB Soap's post 28/11/2025

ፏ ያላችሁበት ፎቶው የታለ ታዲያ? እኛ እንዲህ እምር ብሎብን ነበር የናንተንም አሳዩና
#ትውስታችሁን ሼር

በቀለም ደምቀን በራሳችን አምረን ስንውል ‘አምሮብን ነበር’ ካላችሁ የታል ፎቷችሁ?
#ትውስታችሁን ሼር

የታላቁ ሩጫ በራሳችሁ መንገድ ተውባችሁ የተገናችሁ የተነሳችሁት ፎቶ የታለ?
እየፖሰታችሁ አስደምሙን!
#ትውስታችሁን ሼር

Photos from FAB Soap's post 23/11/2025

Our runners are glowing at our makeup booth

Photos from FAB Soap's post 23/11/2025

Our runners are glowing at the makeup booth!

Photos from FAB Soap's post 23/11/2025

Today at the Fab Booth during the 2025 Great Ethiopian Run.

Photos from FAB Soap's post 23/11/2025

Today at the Fab Booze during the 2025 Great Ethiopian Run.

21/11/2025

ህዳር 14 ታላቁ ሩጫ ላይ ዱብ ዱብ ለማለት ስንመጣ ለየት ባለ ስታይል ዘንጠን 100 ሺህ ብር ልንሸለም የቀሩት 2 ቀናቶች ብቻ ናቸው!
ተዘጋጁ!

20/11/2025

የፊታችን እሁድ ህዳር 14 በሚካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በልዩ መንገድ ራሳችሁን አስውባችሁ ፤ ዘንጣችሁ ፤ ሽቅርቅር ብላችሁ ተገኙ ፤ ፎቶ ተነሱ ፤ የተነሳችሁትን ፎቶ ቲክቶክ ላይ አጋሩ!

እኛም ብዙ ላይክ ያገኙትን 3 ፎቶዎች መርጠን 100 ሺህ ፤ 50 ሺህ እና 25 ሺህ እንሸልማለን!
ፎቶውን ስታጋሩ መጠቀም እንዳትረሱ !
ቻሌንጁ ህዳር 14 ተጀምሮ በሳምንቱ እሁድ ይጠናቀቃል!

ማስታወሻ፡ ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውጪ የተነሱ ፎቶዎች ተቀባይነት የላቸውም!

19/11/2025

ታላቁ ሩጫ ላይ መዘነጥ እንደሚያሸልም ሰምታችኋል?

4 ቀናት ብቻ በቀሩት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ላይ
በልዩነት ደምቆ መገኘት እስከ 100 ሺህ ብር ያሸልማል!

ፊታችሁን በቀለም አሸብርቃችሁ ፤ ፎቶ እያጋራችሁ
ባጋራችሁት ፎቶ 100 ሺህ ፤ 50 ሺህ እና 25 ሺህ ብር ተሸለሙ!

Website

Address


Addis Ababa