Meznagnia Media
Celebrating 10 Years.
Salem Media (ሳሌም) is a digital and print publication that focuses on lifestyle, news, arts, and entertainment in the Ethiopian, Eritrean, and African communities in the United States.
04/02/2026
ኢትዮጵያ ያለን እስኪመስለን ድረስ አዳብናን አከበርን | ልዩ የአዳብና ፕሮግራም በDMV ክፍል 1 በዚህ ቪዲዮ ደስ በሚል ሁኔታ የአዳብና በዓልን ከወዳጅ ዘመዶቼ ጋር በመሆን አክብረናል አብራችሁን ቆዩ !Special thanks toAmen Pictures | 📞 Phone: (240) 855-1199Blush Decor and Events | 📱 +240-3...
16/01/2026
ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ።
በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር።
መዝናኛ በቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ መፅናናትን ይመኛል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
50 S Pickett Street
Addis Ababa
22304
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
| Sunday | 09:00 - 17:00 |
20/01/2026