Ethiopians
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopians, Health/Beauty, Arebaminch, Arba Minch'.
13/01/2023
በምድሬ ገነነት አርባ ምንጭ ነጭ ሣር ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ምንጮቹ, የተፈጥሮ ዋና,የፍቅር መገለጫ የሆኑ ዛፎች, እጅግ ውብ የሆኑ በሀረግ የተጣመሩ ደኖቹ, በጫሞ ሀይቅ በኩል በጀልባ የምጎበኙው የአዞ ገበያ, የእግዜር ድልድይ, በሳራማው ክፍል በኩል የምታዩ የአማሮ ሰንሰለታማ ተራራዎች እና መዳው ላይ የምገኙት ውብ የሆኑ ዘብራዎች እንድሁም የምያምሩ ሀይቆቹን የምያሳዩ ቭይውዎች ተመልከቱ!!! በጥቅቱ ብቻ
10/01/2023
#እደግ
06/01/2023
ጋሞ
በሽምግልና ስርዓት ታናሽ ታላቁን አውቆ ዕርቅ የሚፈፅም በስነ ልቦናው ከፍ ያለ ማህበረሰብ የሚገኝባት ጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ።ውብና ማራኪ መስህብ ያላት በተፈጥሮ ሀብት የታደለች ከተማ ነች አርባምንጭ።
በድንቅ ጥበቡ በሽመና በመላው አለም የሚታወቅ ማህበረሰብ የበደለውን በይቅርታ ለመታለፍ የይቅርታ ትልቅ ትምህርት ያለውና ለዓለም የሚተርፍና ለቀሪው ዓለም ታላቅነት ያስተማረው የእርጥብ ሣሮቹንም ምርጫቸው አድርገው ዕርቅና ይቅርታ ለሁላችንም በማስተማር ማን እንደ ጋሞ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Arebaminch
Arba Minch'