Taji seelo
Taji seelo information center
ጥገኛን ተውና ታታሪውን አሳድገው!
የሆነ ጊዜ የዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ መስራች ሼህ ረሺድን ኢንተርቪው አድርጌው ነበር። ስለነገዋ ዱባይ ስጠይቀው የሰጠኝ መልስ አስገርሞኝም አስደንቆኝም ነበር
ምን አለ?
"አያቴ ግመል ይጋልብ ነበር፣ አባቴም ግመል ይጋልብ ነበር፣ እኔ ደግሞ መርሰዲስ እየነዳሁ ነው። የኔ ልጅ ላንድሮቨር ይነዳል። የልጅ ልጄም እንደዚያው ላንድሮቨር ይነዳል። የልጅ ልጅ ልጄ ግን ግመል መጋለቡ አይቀሬ ነው!"
"ለምን ?"
ለምን ካልከኝማ!
"ክፉ ጊዜ ጠንካራ ሰዎችን ይፈጥራል። ጠንካራ ሰዎች ደግሞ ሁሉ ነገር ቀላል የሆነበትን ጊዜ ይፈጥራሉ።ቀላል ጊዜያት በተራቸው ደካማ ሰዎችን ይፈጥራሉ። ደካማ ሰዎች ደግሞ ክፉ ጊዜን መልሰው ያመጡታል። ብዙዎች አይገነዘቡት ይሆናል ፣ ነገር ግን ይህ እንዳይመጣ ታታሪዎችን ማሳደግ አለብን። ያ ሲሆን ጥገኞች አይፈጠሩም።"
( Source ; Shiv tandon-on UT&L)
Via Melaku Berhanu
06/11/2024
▶️ የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ አዲስ ውጤት
የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሁለት ከፍተኛ ፉክክር የተደረገባቸውን ግዛቶች፣ ሰሜን ካሮላይናንና ጆርጂያን ማሸነፋቸውን አሶስዬትድ ፕረስ አስታውቋል።
ሌሎቹ አምስት ከፍተኛ ፉክክር የሚደረግባቸው ግዛቶች ውጤቱ ተቀራራቢ በመኾኑ የመጨረሻውን ውጤት በዚህ ሰዓት ለማወጅ አልተቻለም።
እስከ አሁን ትረምፕ 246 ኤሌክቶራል ኮሌጅ ድምጾች ሲያገኙ፣ ካመላ ሄሪስ ደግሞ 210 አግኝተዋል። ለሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ሪፐብሊካኖች 51 መቀመጫ በማግኘት ሴኔቱን ተቆጣጥረዋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ካሉት 435 መቀመጫዎች ውስጥ ሪፐብሊካኖች እሰከ አኹን 187 ወንበር ይዘዋል። ዴሞክራቶች ደግሞ እስከ አኹን 161 መቀመጫ አሸንፈዋል። አንድ ፓርቲ አሸናፊ ለመኾን 218 መቀመጫዎች ማግኘት ይጠበቅበታል።
https://amharic.voanews.com/e24
ዩኤስ ምርጫ 2024| VOA Amharic - E24 Get the latest news, politics, and analysis from around Africa in Amharic from VOA Amharic. Visit us amharic.voanews.com/africa ስለአፍሪካ ወቅታዊና ትኩስ ዜናዎች፣ ፖለቲካዊ ትንታኔዎችን ላይ ለተጠናቀረ ዝግጅት ቪኦኤ አማርኛን ይጎ.....
26/10/2024
ዘማሪ Tajebe ፣ዘማሪት misgana እና ነቢይት ድንቅነሽ
26/10/2024
09/08/2023
23/07/2023
Asge
ይህንን ፔጅ like follow እና share አድርጉ
14/10/2022
የዘይሴ ህዝብ ችግር።
ከዘይሴ ኤልጎ ፋንጎ በመንዝ ሠፈር ወደ ሼሌ ገበያ እና እናቶች ወደ ሼሌ ጤና ጣቢያ ለመሻገር በተለይ በዝናብ ወቅት የሚቸገሩት የሰጎ ወንዝ ድልድይ ባለመሥራቱ ምክንያት እንደሆነ መንግስት እያየ ዝም ማለቱ ተገቢ አይደለም።
11/10/2022
Mogo Qaqa
The beautiful natural lamdform in Zayse,Ethiopia.
17/09/2022
HNY
17/09/2022
የማርያም ስዕል የተባሉትን እስቲ በደምብ ተመልከቱ የሁሉም መልክ የተለያየ ነው።ሲጀመርም የማርያም ስዕል አይደሉምና።በማርያም ዘመን ካሜራ አልተፈጠረም ፎቶ ያነሳትም የለም።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Zeise Elgo
Arba Minch'