Besufikad Behailu Bezu
ማንም ምንም ብል ኢየሱስ ውበታችን ነው!!
05/02/2026
✍ ብዙ ነገሮች ልክ አይደሉም ብዙ ነገሮችን ተሳስተናል የተሳሳትነው ደግሞ ላለመሳሳት ነው።
👉 ቀስት በሀይል ወደፊት የሚስፈነጠረው በደንብ ወደኃላ ሲጎተት ነው፡፡ ስለዚህ አንዳንዴ ሕይወት ወደኋላ ስትጎትተን ወደፊት ትልቅ ቦታ ልንደርስ እንደሆነ እናስብ ። ስለዚህ ተስፋ ሳንቆጥር ወደፊት እንጓዝ ።
👉 ሁላችንም በህይወት መንገድ ውስጥ የሆነ ቀን በጣም ደክሞን ያውቃል ማድረግ የሌለብንን አድርገናል ከባድ ውሸት ዋሽተናል የውሸት ምለናል።
✍ አንዳንዴ ቁጭ ካልንበት ወንበር ተነስተን፤ ተነስተንም መንገዳችንን ጀምረን በርግጥ ወዴት እንደምንሄድ እኛም ብንሆን አናውቀውም ግን እንሄዳለን ።
👉 ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!!!
👇 Join Now 👇
▷◈ https://t.me/besufikadbehailu07
▷◈ Besu@Tihon
── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✓
Category
Telephone
Website
Address
Sawla
Arba Minch'