Ormiyaa sh*ta
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ormiyaa sh*ta, Health/Beauty, Xiyoo, Asella.
ጃውሳ ተውን ጃውሳ
ድል ሲርቅህ እንደ ቆሌ
ዶላር ሲጠር እንደ ቡሌ
ጀሌህ ሲሸሽ እንደ ጥላ
ወኔህ ሲዘቅጥ እንደ አተላ
አሢር ጃዊ፣ ተውን ጃው
ጥንስሱ ከወራት በፊት ነው!! መነሻው ሀገረ አሜሪካ ፌክዚሚስቶች መንደር ከሻቢያ እስከ ቡርቱካን ቤት የሄደው የአክተሮች ምልምል....መጨረሻው ስስ የሆነውን የኢትዮጲያውያንን ልብ ተጠቅሞ የማያባራ መፈንቅለ መንግስት እስከ መፍጠር የደረሰ ረቂቅ ወንጀል!! ብርቱካን ጉዳያችን አይደለችም!! ሀገራችን ግን ቀልድ አይደለችም!! የሄዳችሁለት የጥፋት ርቀት ቢሳካ ኖሮ ምናልባትም ዛሬ ቆመን ባልተራመድን ነበር..... የዘመቻ ብዛት ዉጤት ያላመጣለት የቁምጣ ስብስብ ሃሳብ ዛሬም ከእንጭጩ ተቀጭቷል!! ለማንኛውም መላውን የኢትዮጲያ ህዝብ እንዳናስተውል ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን!!
የአማራ ህዝብ ዲያቢሎስ በተፀናወታቸው የገዛ ልጆቹ ዋጋ እየከፈለ ነው!
እናት በወለደች ታርፋለች የአማራ እናት ግን…!
ጫካ የከተመው የሰው ጅብ የአማራ ህዝብ ስጋት ነው!
የአማራ እናት አጉርሳ ባሳደገችው ወጠጤ እየተጠቃች ነው!
04/04/2025
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Xiyoo
Asella