Lema tamene

Lema tamene

Share

personal

02/04/2022

መለስ ዜናዊ ፣ "ምን ያሰጋሀል?" ተብሎ ሲጠየቅ ፣ "ምናልባት እችን አገር በሆነ አጋጣሚ ወደ አንድ የማይገባ ሰው እጅ እንዳትገባና በሱ ስህተት ምክንያት በዚች አገር የተፈጠረው አዲስና ፈር ያልያዘ ተስፋ ወደ ኃላ እንዳይመለስ" ማለቱ መለስ ምን ያህል አስተዋይ፣ ብልህ፣ አርቆ አሳቢ እና በድንቁርና መርዝ በተለከፉ ሰዎች ስሙ ቢብጠለጠልም ኢትዮጵያ ለምትባል ሀገር ብልፅግና ሌት ተቀን በመስራት የነበረውን ፖለቲካዊ ብቃት አሳይቶ አልፏል። አሁን አሁን የመለስን አባባል እውን ሆነዋል።

ኢትዮጵያ በተሳሳተ ሰው እጅ በመግባቷ በመጠኑም ቢሆን የነበራትን አገራዊ አንድነት በተረጨው የጥላቻ መርዝና የበቀል እርምጃ ወደ ተሻለ ደረጃ እየሄደ የነበረውን አገራዊ አንድነትና ኢኮኖሚያዊ እድገት ከማጥፋቱ በተጨማሪ አሁን እየደረሰ ያለውን በደቦ የሰው ህይወት ማጥፋት፣ እስርና እንግልት፣ መፈናቀል፣ የሴቶች መደፈር፣ የራስህን ዜጋ በውጭ ሀይል ከማስገደል እስከ የሀገሪቱን ዳርድንበር በጎረቤት ሀገር ተወሮ ባላየ ማለፍ፣ የሀይማኖት አባቶች በመንግስት ስራ ገብተው ማምቦጫረቅ እና አጠቃላይ አገሪቱን የገባችበትን ምስቅልቅሉ የወጣ አካሄድ ኢትዮጵያ ብልፅግና በሚባለው የሌቦች ስብስብ እጅ በመግባቷ ነው።
=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=
ሁሉንም መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናል ማንበብ ከፈለጋችሁ ቻናሌን ተቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEXwAbl_p-W8fk0_QA

በተጨማሪም ከዚህ በታች ያስቀመጥኩትን የዩቲዩብ ቻናል ሊንክ በመጫንና Subscribe በማድረግ እንድታበረታቱኝ ዘንድ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁኝ ። 👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCdoB4RDn60wS8QUW3sY5pwQ

09/03/2022

በአብይ አመራርነት ዘመን ትልቁ ለውጥ ፦ ነጋዴዎች ብልፅግና ማማ መድረሳቸው ነው!!

04/03/2022

one with vision, challenge is spin yard!!!!

23/02/2022

አንተን የምጠሉ ሰዎች ጠላታቸው ስከትህ እንጅ አንተ አይደለም!!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Address


Jinka
Awassa