Mejo Buna FC

Mejo Buna FC

Share

Never give up

20/08/2023

Zenidro mejo buna badis meliki Aroresa summer cup yechawotal andanid lewutochin yaderegewu yenatewu mejo buna ahun meteriya simu lay sidama bank yemilewun siyamey chemiro temelisual !!!!
Digafachin hulem bihon letetekiwochu nw
Vamos yegnawochu

30/01/2023

ሰላም እንዴት ናችሁ የ መጆ ልጆች
ክረምት ላይ በነበረዉ ቶርናመንት እራሳችሁን አሳይታችሁ ለ ወረዳ የተመረጣቹ ልጆች የ ዉድድር ጊዜ እየቀረበ ስለሆነ coach Muse እያሰራ ባለው ፕሮግራም ላይ መታችሁ እራሳችሁን አሻሹላችሁ ለመረጣችሁ ህዝብ የተሻለ ነገር አሳዩ::
Aroresa woreda Football Team

08/10/2022

ሰላም እንዴት ከሬማቹ ዉድ የ mejo buna ልጆች እና የ mejo ልጆች?
ለተፈታኝ ተማሪዎች መልካም ዕድል እየተመኘን እዝህ mejo ያላቹ ልጆች ግን coach eniye ጋር ያለዉን ፕሮግራም በትክክል እየሰራችሁ እራሳቸውን ወደ ተሻለ ደረጃ ማድረስ እንዳለባቹ እያሳስብን:: መልካም ጊዜ ተመኘውላችዉ!
Amare Birhanu 10qs my boys

03/10/2022

የ ዘንድሮ 12 ክፍል ተፈታኞ በሙሉ ጌታ ይርዳችሁ !!!
# # #ከ mejo buna FC ተፈታኞች
1 Tisnufikir
2 kaleb
3 zouma....... ena ሌሎች የሀገሬ ልጆች melikam ፈተና ይሁንላችሁ
# # # tseliyu ጌታም yiredachuhal

01/10/2022

አዲስ ተጫዋች ለ mejo buna
Name # #
Position Defender
P-club ከራዊ
Done deal # #

Photos from Mejo Buna FC's post 05/09/2022

ዛሬ 30/12/14EC ላይ በነበሬን ገብ ማሰባሰብያ ፕሮግራም ላይ የተገኙ photo.
# እና በእለቱ በተደሬገዉ ፕሮግራም እሪዳታ ያደረጉልን የመጆ ነዋሪዎች ከልብ እያመሰገንን ለደጋፊዎቻችን ቀጣይ ዓመት ከጌታ ፍቃድ ጋር በዋንጫ አንደምንክሳቹ ቃል አንገባለን
# #
*መጆ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Awassa