KEAB Fashion Design

KEAB Fashion Design

Share

Meet Keab, a young fashion designer who is passionate about dressing you like a king and a queen.

Photos from KEAB Fashion Design's post 20/08/2025

ውድ ደንበኞቻችን: 🤵👰ለሠርግ፣ 👨‍🎓👩‍🎓ለምረቃ ፣🎉💥💥ለበአላት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች ያማሩ እና እርስዎን የሚያስውቡ አልባሳትን እንደምርጫዎ በወደዱት ዲዛይን በትዕዛዝ እንሰራለን ለመጪው የአዲስ አመት በአል ከወዲሁ ይዘዙን 📞0707482371 📍Hawassa &Durame

Photos from KEAB Fashion Design's post 08/05/2025

ለማዘዝ በ 0707482371📞📞 ይደውሉ Fashion Design

31/01/2025

Want something unique? Call me to order yours! ✂️💥 📞0707482371 ይደውሉ ይዘዙን 📍Hawassa &Durame

Photos from Visit Kambata's post 30/09/2024

Visit Kembata
ስለግብዣችሁና አክብሮታችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

በአጭር ጊዜ ውስጥ ለወደዳችሁንና ላበረታታችሁን መላው የገፃችን ቤተሰቦች ምስጋናችን ከልብ ነው!

Samson Thomas ስለመልካም ስራህ አድናቆታችን እና ድጋፋችን አይለይህም 💪💪

28/09/2024

የግልዎ ፋሽን ባለቤት ልናረግዎ እነሆ ካሉበት መተናል!

የ QR ኮዱን እስካን በማረግ አሊያም ማስፈንጠሪያውን በመጫን የ TikTok ገፃችን ቤተሰብ ይሁኑ

https://www.tiktok.com/?_t=8q6WazuXy9W&_r=1

14/09/2024

እንኳን አደረሰን 🌻🌻🌻
ከአብ ፋሽን ዲዛይን በአዲሱ አመት በተዋቡ ባህላዊ እና ዘመናዊ አልባሳት ሊያስውብዎ ከተፍ ብሏል !!
👉ለሰርግ 👉ልደት
👉 ለምርቃት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ አልባሳትን በጥራት ሰርተን እናስረክብዎታለን!! 💥ለመጪው የመሳላ እንዲሁም የመስቀል በዓል ትዕዛዝ መቀበል የጀመርን ሲሆን ቀድመው ለሚያዙ ሶስት ሰዎች 30% ቅናሽ ማድረጋችንን በደስታ እንገልፃለን !!

ከአብ ፋሽን ዲዛይን 📞0707482371

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Awassa