Bahir dar Blood Bank Service

Bahir dar Blood Bank Service

Share

የባሕር ዳር ደም ባንክ አገልግሎት ይምጡ ደም በመለገስ ወገንዎን ይታደጉ

Photos from Bahir dar Blood Bank Service's post 08/09/2026

እንኳን አደረሳችሁ!! የአዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ!!

ጳጉሜ 3/2018 በነበረው የደም ልገሳ የክልሉ ጤና ቢሮ ም/ኋላፊ አቶ አበበ ተምትሜ፣ የህዝብ ግንኙነት ኋላፊ አቶ ታምራት ማለደ፣ ዶር ትዕግስት ፣ ሲር መደሰትን ጨምሮ፤ ሊ/ሊ/መ/ር ይርጋለም አሻግሬ ከጤና መምሪያ፣ ጠበቆች፣ የደም ባንክ አምባሳደር፣ በጎ ፈቃደኞች በሙሉ እናመሰግናለን ።

269 ከረጢት ደም ተሰብስቧል ❤🙏👏👏
ደም ያስተሳስረናል!!

08/09/2026

ጳጉሜ 3/2018 ዓ.ም
ዛሬ 269 ሰዎች በእናቶችና ህጻናት ስም ደም በመለገስ ከ 400 በላይ ደም ፈላጊዎችን መልካም አዲስ ዓመት በማለት ከሞት ታድገዋል!!
እናመሰግናለን!!

Photos from Bahir dar Blood Bank Service's post 08/09/2026

የዛሬው የደም ልገሳ ላየ ሰው የባህርዳርን ከተማ ነዋሪ ሰብዓዊነት አለማመስገን ንፉግነት ነው!!
ደም ያስተሳስረናል

08/09/2026

ደም ይለግሱ የት ካሉ ፦የተባበሩት፣ ፒያሳ የገበያ ማዕከል፣ አሮጌው መናሃሪያ አካባቢ፣ የድሮው ጊዮን ሆቴል፣ ፓፒረስ፣ ጉዛራ የአዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ

ደም ያስተሳስረናል!!

Photos from Bahir dar Blood Bank Service's post 08/09/2026

ከ 7ቱ የደም ማሰባሰቢያ ጣቢያ አንዱ የሆነው የግዮን ሆቴል የደም ማሰባሰብ ሂደት፤ ጳጉሜ 3/2018 ዓ.ም
ደም ያስተሳስረናል!!

08/09/2026

የሚገርም ነው ሁሉም ቦታዎች በደም ለጋሽ ሞልተዋል፤ እርስዎ ብቻ ይምጡ ቶሎ እናስተናግዳለን!! የት ካሉ ፦የተባበሩት፣ ፒያሳ የገበያ ማዕከል፣ አሮጌው መናሃሪያ አካባቢ፣ የድሮው ጊዮን ሆቴል፣ ፓፒረስ፣ ጉዛራ የአዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ

ደም ያስተሳስረናል!!

08/09/2026

ደም ያስተሳስረናል!!

የደም ልገሳ መርሐ ግብር

ደም ይለግሱ፣ ህይወት ይታደጉ!



የደም እና ቲሹ ባንክ ነፃ የደም ልገሳ እና የጤና አገልግሎት ዘመቻ በመስቀል አደባባይ ጳጒሜን 4 ያካሂዳል። እርስዎም በዚህ በጎ ፈቃደኝነት ተግባር በመሳተፍ ደምዎን በመለገስ ሕይወት ያድኑ።

በእለቱ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች፦

🩸 ነፃ የደም ልገሳ፦ ለተለያዩ የሕክምና አገልግሎቶች የሚውል ደም በፈቃደኝነት መለገስ

🩺 የደም ልገሳ ቅድመ ምርመራ፦ የደም ልገሳ ብቁነትን ለማረጋገጥ አስፈላጊ የጤና ምርመራዎች

🧪 የደም ምርመራ፦ ከልገሳው በኋላ ደም በአግባቡ እንዲመረመርና ለተገቢው አገልግሎት እንዲዘጋጅ የሚደረግ ሂደት

📢 የጤና ምክርና ግንዛቤ፦ ስለ ደም ልገሳ ጠቀሜታ፣ የደም ልገሳ ሂደት እና የጤና ጥበቃ ምክር

ስለሆነም በዚህ የበጎ ፈቃደኝነት ተግባር ተሳታፊ በመሆን ደምዎን ይለግሱ፤ ለአደጋ ተጎጂዎች፣ ለቀዶ ጥገና ታካሚዎች፣ ለእናቶች እና ለሌሎች ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ሕይወት ለማዳን የእርስዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/
Tiktok: tiktok.com/
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

08/09/2026

ዛሬ አይቀርም የልገሳ ቦታዎች ፦ የተባበሩት፣ ፒያሳ የገበያ ማዕከል፣ አሮጌው መናሃሪያ አካባቢ፣ የድሮው ጊዮን ሆቴል፣ ፓፒረስ፣ ጉዛራ የአዲስ ዓመት ልዩ ስጦታ

ደም ያስተሳስረናል!!

06/09/2026

በክ/ከተሞች ደረጃ ደም አሰባሰብ
ከሀምሌ-ጳጉሜ/2018
1ኛ. ግሽ አባይ ክ/ከተማ=689 ከረጢት ደም
2ኛ. ዳግማዊ ምኒሊክ ክ/ከተማ=555 ከረጢት ደም
3ኛ. ፋሲሎ ክ/ከተማ=554 ከረጢት ደም
4ኛ. ጣና ክ/ከተማ=489 ከረጢት ደም
5ኛ. በላይ ዘለቀ ክ/ከተማ=369 ከረጢት ደም
6ኛ. አፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ=349 ከረጢት ደም ተሰብስቧል

06/09/2026

ነሀሴ 30/2018 በነበረው የአዲስ ዓመት የደም ስጦታ 216 ሰዎች ደም በመለገስ ፤ በአዲስ ዓመት ከ400 በላይ የሚሆኑ እናቶችን ታድገዋል፤ እናመሰግናለን!!
በሚተካው ደም የማይተካውን ህይወት ይታደጉ!!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Bahir Dar?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Bahir Dar
Bahir Dar