ጎህ=GoHi insider

ጎህ=GoHi insider

Share

ህይወትን ቀለል አድርጎ መኖርን የመሰለ ጥበብ እና መቻቻልን ?

03/08/2026

እናታለም ጎንደር ገና ታብባለች!!
የጀግኖች ሀገር!!💪💪

03/08/2026

የጎንደርን ትግል አሳንሶ መመልከት ለኢህዴግም አልበጀው!!
እንደሚታወቀው በረጅሙ የኢትዮጵያ መንግስት ታሪክ ውስጥ የሚመደበው ኢህአዴግ ለ27 አመት ኢትዮጵያን ሲያስተዳድር ማንም የማይደፍረው ይመስል ነበር። ነገር ግን በጎንደር ሙህራን እና ወጣቶች እንደተራ ጨዋታ ይበተን ጀመር ቀጥሎ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ተቀባበለው ከዚህ ኢህአዴግ ፈረሰ ተጠናቀቀ። ህወሓት መቀሌ እና ደደቢት እንደድሮም ምሽግ ያዘች አሁንም እንደያዘች ነች።
አሁንም ለመመለስ ትሞክራለች ነገርግን ብቅ ጥልቅ አካሄዷን ነው የመረጠች። በአጭሩ አትመጣም።
ከዕላይ እንዳልኩት የጎንደር ህዝብ ጠንካራ የመንግስት አወቃቀር እና ለአስተዳደር የተመቸ ስልጡንነትን ያዳበረ ጠንካራ ህዝብ ያለው የኢትዮጵያ ምርጡ እና አለኝታ የሆነ ክፍለሀገር ነው።
ሆኖም ህወሃት አዳብሬዋለሁ ያለችው ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ አቅም ከጎንደር እንፃር ሲታይ ምንም ነው ማለት ይቻላል። ለምሳሌ አሁን ፅምዶ ከለችውና አብሬው እሰረዋለሁ ካለችው የኤርትራው ሻቪያ ጋር እኮ ከህወሓት በፊት ከጎንደር ጋር ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መስርቶ ነበር። እንዲሁም ከግብፅ ጋር ከየትኛው የሀገሪቱ ክፍል ከግብፅ ጋር ሊያጣላ የሚችል ምንም አይነት መልካምድራዊ ችግር የሌለበትና በጋራ ለመስራት አመች አቅም ያለው ክፈለ ሀገር ጎንደር ነው ።ጎጃምን ብንወስድ ግብፅ በጣም እንዲበታተንና ልማት እንዳይኖር ጠንክራ የምትከታተለው አካባቢ ነው። እንዲሁም ጎንደር ከኤርትራ ጋር ብንወስድ ከማንኛውም ክፍለ ሀገር የተሻለ ለንግድና የወደብ ኪራይ ለመጠቀም ጎንደርን እንደሚመርጡ ምንም ጥርጥረ የለውም እንዲሁም ከኤረትራ ጋ ምንም የሚያገጭ የድንበር ክልል የላቸውም። በአንፃሩ ከትግራይ እና ከኤርትራ ጋር ብንወስድ ከጣሊያን ጀምሮ በፍፁም ሊፈታ የማይችል ጊዜውን እየጠበቀ የሚፈነዳ የድንበር ግጭት አላቸው። ስለሆነም ከትግራይና ከጎንደር የተሻለ ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማድረግ ሀገራት ጎንደርን እንደሚመርጡ 100% የተረጋገጠ ነው። ጎንደሬው ምንድነው ድክመቱ ካላችሁ ኢትዮጵያን መውደዱ ለሁሉም ነገር ተጠቂ እንዲሆን አስችሎታል።
እናታለም ጎንደር ለዘላለም አብቢ ተወልጄ አድጌብሻለሁና!!🙏🙏

03/08/2026

አስቂኝ በቆሎ!!

03/08/2026

አንዳንድ የአማራ ፓለቲከኞች አቋም ይህን ይመስላል። እራስን ቆርጦ መጣል!!💄💄

03/08/2026

ጎንደር እኮ ፓለቲካሊም ከህወሓት በላይ መስራት ይችላል ከማንም አይለጠፍም!!💪💪

03/08/2026

የጎንደር ወጣት በጎንደርነትህ ኩራ!!💪💪💪

03/08/2026

ጎንደር ማንነቷን አስከብራ የምትኖር ብቸኛዋ ክፍለ ሀገር መሆኗን ታውቃላችሁ!!❤❤ ይህ ትውልድ በጎንደሬነቱ የማይደራደር ጀግና ትውልድ ነው!!💪💪

03/08/2026

ወርቃማው የጎንደር ትውልድ ይህ ትውልድ ነው!!!❤❤💪💪

08/03/2026

በኒውጊኒ የሚኖሩ ባላገሮች በሰው ጭንቅላት ያመልካሉ። ይህ ከታች የምትመለከቱት ፎቶ ግራፍ ሰውየውም ጠላቱን ከገደለ በኃላ ጭንቅላቱን ቆርጦ አንጎሉን ይበለዋል፤ የተቆረጠውን የጠላቱን የታች መንጋጋ ለአማልክት ቆርጦ ይጥለዋል፤የተረፈውን ጭቅላት ደግሞ ትራስ ያደርገዋል!!🤔🤔

08/03/2026

ድንቃ ድንቅ
ፓርቹጋል ውስጥ ኢቮራ በሚባል ቀበሌ የቅዱስ ፍራንቼስኮ ቤተክርስቲያን አለ። የቤተክርስቲያኑ ግድግዳዎች እና ምሶሶዎች ሁሉ በሰው አጥንት የተሸፈኑ ናቸው!!

Category

Website

Address


Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጎህ=GoHi insider posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Bahir Dar.