Haa hojjenuu garii

Haa hojjenuu garii

Share

ለተቸገሩ መረዳት

11/03/2022

የሚፈልገው ይህ አይነቱ መድረክ ለህብረተሰቡ ችግርና በሰራተኛው መሃል ያለን የስራ ክፍተት ለመቅረፍ በግልፅ የሃሳብ ልውውጥ ና መማመሪያ መድረክ ክፍል የ1ለ5 ውይይት ጀምሮ እስከ እንደዚህ አይነት ሁሉን አሳታፊ የውይይት መድረክ በጣም አስፈላጊ ነው ስለ ሆነም የሚጠቅም ውይይት ለ ህዝቦች መፍቴ ውጤት አምጪህ ስለ ሆነ አዘጋጆች እናበረታታለን

Photos from Haa hojjenuu garii's post 11/03/2022

ከትልቅ አገልግሎት ሰጪ የጤና ተቋማት አገልግሎት ስንጀምር በድሬዳዋ በአሁኑ ወቅጥ ከፍተኛ ታካሚ ቁጥር እያስተናገደ ያለው የሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል የአልግሎት አሰጣጥ በጣም ቆንጆ ነው ብዙ የእስፔሻልስት፣ዶክተሮች ፣የነርሶች፣የፋርማሲ ፣የላብራቶሪ ና ሙሉ ድጋፍ ሰጪ ባለሞያዎች ለህብረተሰቡ በጋራ እያገለገሉ ይገኛሉ በጥሩ ስነምግባር ያሉትን በጣም በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን በነዚህ የስራ ና የድካም ውጤት በመደበቅ ህብረተሰቡ እንዲጎዳ የሚያለግጡትን ለህብረተሰቡ እንዲያስቡ እናስጠነቅቃለንንን እንዲሁም በውሸት እየመሩ ባለሞያዎችን የሚያንገለቱ ና የመንግሥት ፖሊስ ስራት ጥሰው አንታይም ብለው የመሸጉትን እናስጠነቅቃለን:: በተለይ ለህብረተሰቡ አገልግሎት አሰጣጥ የተቀመጠውን የመንግሥት የስራ ሰዓት ሳይቆጣጠሩ ህዝብን ሲንገላታ እያዩ የመፍቴ አካል የማይኑ አመራር ነን በዮች ግለሰቦች ከድርጊታችው በመቆጠብ ጥሩ ለመሆን ሞክሩ እንዲሁም ለሙሰኞች ከመተባበር ተቆጠቡ በተለይ የትርፍ ሰዓት (duty) አባራሪዎች ለመንግስት እንጠቀማለን ብላችሁ የሙስናን መንገድ የተከለችው የሳቢያን ሆስፒታል ሰው ሃብት አመራርር ሃላፊ ና ሌ ሎችም የሚመለከታችሁ በጥሩ አስተሳሰብ እንድትሰሩ እናሳውቃለን ። በአጠቃላይ የተዘረዘረው ክፍተት የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅን አይመለከትም ነገር ግን በጣም በጣም እናመሰግናለን እናበረታታለን ምክኒያቱም ህብረተሰቡ እንዲጠቀም የምትሰራው ሁሉ የሚበረታታ ስለ ሆነ ነገር ግን አሁንም በስራቸው የሚገኙትን መሽገው የእሳቸውን ስም ና የተገልጋይ አገልግሎት የሚጎዱትን የተሰጣቸውን ስልጣን ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው እያልን ጥሩ ስራ ለሁሉ ስራ ጥሩ መሆን ለራስ ነው :: ይቀጥላል .....

Photos from Medical Information's post 11/03/2022
11/03/2022
11/03/2022

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሕክምና ትምህርት ለመማር መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡

ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ፦

1. በ2014ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች

2. በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና 1) ሲቪክስ ውጤት ለተያዘላቸዉ ከ700 ያገኙትን ወደ 600 ከቀየሩ በኋላ 2) ሲቪክስ ውጤት ያልተያዘላቸው የሲቪክስ ውጤቱን ቀንሠው በሚያገኙትን ዉጤት መሠረት
• ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -
👉 ለወንድ 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
👉 ለሴት 460 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
• ለአፋር ክልል ፣ ለቦረና ዞን (ኦሮሚያ ክልል) ፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ለጋምቤላ ክልል ፣ ለሱማሌ ክልል፣ለደቡብ ኦሞ ዞን(ደቡብ ክልል)፣ ለዋግ እምራ ዞን(አማራ ክልል)ና ለምእራብ ኦሞ ዞን(ደቡብ ክልል)
👉 ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
👉 ለሴት 440 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት

3. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ

ማሳሰቢያ፦

1. ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው፡፡
2. የማመልከቻ ጊዜው ከመጋቢት 5 - መጋቢት 11 / 2014ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው

www.sphmmc.edu.et

ምንጭ፦ SPHMMC

11/03/2022

እማዬን እንዲምርልኝ ፀልዩልኝ 😥🙏🙏🙏

Photos from Dilchora Hospital Dire Dawa's post 11/03/2022
11/03/2022

ከታች የሚታዩ ዝርዝር የስራ ሞዴል መረጣ ድግስ ውስጥ የሚሰሙ ቅሬታዎችን ለመዳኘት የማስረጃ ማብራሪያ እንዲሰጥ የሚል ማሳሰቢያ እንጦቅማለን ዝርዝር ማብራሪያ መልስ ??????

10/03/2022

ከትልቅ አገልግሎት ሰጪ የጤና ተቋማት አገልግሎት ስንጀምር በድሬዳዋ በአሁኑ ወቅጥ ከፍተኛ ታካሚ ቁጥር እያስተናገደ ያለው የሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል የአልግሎት አሰጣጥ በጣም ቆንጆ ነው ብዙ የእስፔሻልስት፣ዶክተሮች ፣የነርሶች፣የፋርማሲ ፣የላብራቶሪ ና ሙሉ ድጋፍ ሰጪ ባለሞያዎች ለህብረተሰቡ በጋራ እያገለገሉ ይገኛሉ በጥሩ ስነምግባር ያሉትን በጣም በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን በነዚህ የስራ ና የድካም ውጤት በመደበቅ ህብረተሰቡ እንዲጎዳ የሚያለግጡትን ለህብረተሰቡ እንዲያስቡ እናስጠነቅቃለንንን እንዲሁም በውሸት እየመሩ ባለሞያዎችን የሚያንገለቱ ና የመንግሥት ፖሊስ ስራት ጥሰው አንታይም ብለው የመሸጉትን እናስጠነቅቃለን:: በተለይ ለህብረተሰቡ አገልግሎት አሰጣጥ የተቀመጠውን የመንግሥት የስራ ሰዓት ሳይቆጣጠሩ ህዝብን ሲንገላታ እያዩ የመፍቴ አካል የማይኑ አመራር ነን በዮች ግለሰቦች ከድርጊታችው በመቆጠብ ጥሩ ለመሆን ሞክሩ እንዲሁም ለሙሰኞች ከመተባበር ተቆጠቡ በተለይ የትርፍ ሰዓት (duty) አባራሪዎች ለመንግስት እንጠቀማለን ብላችሁ የሙስናን መንገድ የተከለችው የሳቢያን ሆስፒታል ሰው ሃብት አመራርር ሃላፊ ና ሌ ሎችም የሚመለከታችሁ በጥሩ አስተሳሰብ እንድትሰሩ እናሳውቃለን ። በአጠቃላይ የተዘረዘረው ክፍተት የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅን አይመለከትም ነገር ግን በጣም በጣም እናመሰግናለን እናበረታታለን ምክኒያቱም ህብረተሰቡ እንዲጠቀም የምትሰራው ሁሉ የሚበረታታ ስለ ሆነ ነገር ግን አሁንም በስራቸው የሚገኙትን መሽገው የእሳቸውን ስም ና የተገልጋይ አገልግሎት የሚጎዱትን የተሰጣቸውን ስልጣን ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው እያልን ጥሩ ስራ ለሁሉ ስራ ጥሩ መሆን ለራስ ነው :: ይቀጥላል ክፍል 2......

10/03/2022

ጥሩ መሰራት ለራስ ነው
በአሁኑ ወቅት የህዝብ አቅምን የማገናዘብ አገልግሎት በዬት ይገኛል?????? በመንግሥት ጤና ተቋሞች የ አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ና ውጤት በተለይ በመንግስት ሆስፒታል ምን ይመስላል ?????

የሰው ሃብት አስተዳደር መሪዎቻቸው ና የአገልግሎት ሰጪ ባለሞያዎች የክፍል አለቃዎች ገመና ወይም ድብቅ ሴራስ?????? በሚል ርእስ አስተማሪ ምክር ና እውነተኛ ክስተት እንለጥፋለን....

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Dire Dawa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Dire Dawa