Endalkachew Mesfin

Endalkachew Mesfin

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Endalkachew Mesfin, Health/Beauty, Dire Dawa.

18/02/2025

በቂ የትራንስፎርመር አቅርቦት ያለ በመሆኑ አዲስ ኃይል ጠያቂ ደንበኞች ከተቋሙ መውሰድ ይችላሉ
*******************
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በቂ የትራንስፎርመር አቅርቦት ያለ በመሆኑ ደንበኞች ከተቋሙ በመውሰድ አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችሉ የተቋሙ ኢንጂነሪንግ ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ደርቤ ገለፁ፡፡

ኃይል ለማቅረብ የሚያስፈልገው የትራንስፎርመር ግብዓት በተቋሙ ውስጥ የሚገኝ ከሆነ ደንበኞች ማቅረብ እንደማይጠበቅባቸው የጠቀሱት ዳይሬክተሩ በአንፃሩ የሚፈለገው ግብዓት በተቋሙ አለመኖሩ ሲረጋገጥ ደንበኞች እንዲያቀርቡ እየተደረገ አገልግሎቱን እንዲያገኙ ሲደረግ እንደነበር ጠቅሰዋል፡፡

በተለይ ከአሁን በፊት የትራንስፎርመር አቅርቦት ችግር ስለነበር ደንበኞች በራሳቸው ትራንስፎርመር እንዲያቀርቡ ፍቃድ ተሰጥቷቸው በተቋሙ ፍተሻ ከተደረገ በኋላ የጠየቁት ኃይል ባቀረቡት ትራንስፎርመር እንዲገናኝላቸው ይደረግ እንደነበር አስረድተዋል፡፡

ይህ አሠራር ደንበኞች እንዲጉላሉ እና ላላስፈላጊ ወጪ እንዲዳረጉ ከማድረጉም ባሻገር አንዳንድ የትራንስፎርመር አምራቾች የጥራት ችግር ሲገኝባቸው በግል ጥራት የሌለው ትራንስፎርመር ለደንበኞች በመሸጥ ዙሮ ወደ ተቋሙ መሰረተ ልማት እንዲገባ በማድረጋቸው ለሃይል መቆራረጥ መንስኤ እየሆነ በመምጣቱ ለጊዜው ደንበኞች ከአምራቾች መግዛት እንዲያቆሙ መደረጉን ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት ተቋሙ በአገር ውስጥ ካሉና በስታንዳርዱ መሠረት ማምረት ከሚችሉ አምራቾች ጋር ውል በመያዝ ትራንስፎርመሮችን እየተረከበ እንደሆነ ተናግረው በሌላ በኩል አምርቼ ተቋሙ ሳይገዛኝ ቀረ ወይም ለመግዛት ፍቃደኛ አይደለም የሚል አምራች ካለ ጥያቄውን በግልፅ ማቅረብ ይቻላል ብለዋል፡፡

ተቋሙ ከአብዛኞቹ የሃገር ውስጥ የትራንስፎርመር አምራቾች ጋር በቅርበት እየሠራና እያበረታታ መሆኑን የጠቆሙት ዳይሬክተሩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አምራቾች ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በመጨረሻም ዳይሬክተሩ ለአገልግሎት አሰጣጡ አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን ከሃገር ውስጥም ሆነ ከውጪ ሃገር አምራቾች እንደሚገዛና በሃገር ውስጥ የማይመረቱ ትራንስፎርመሮችን ከውጪ የሚያስገባ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

በዚህ አጋጣሚ ተቋሙ የሃገር ውስጥ አምራቾችን ላለማበረታታ ከሃገር ውስጥ አምራቾች የትራንስፎርመር ግዥ አልፈፅምም እንዳለ ተደርጎ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ተቋማት የቀረበው መረጃ ስህተት መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

Photos from Ethiopian Electric Utility -የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት's post 23/11/2024
Claim your free 500 ETB and enjoy quick withdrawals! 18/11/2024

Claim your free 500 ETB and enjoy quick withdrawals! Good luck keeps coming, and the prizes keep rolling in!

10/05/2024

ለጥገና ስራ ሲባል የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል
**********
ነገ ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 እስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 132 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ተሸካሚ መስመር ላይ የጥገና ስራ ስለሚያከናውን በድሬዳዋ፣ ሀረማያ፣ ሐረር፣ ጅጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢው የኃይል አቅርቦቱ ይቋረጣል፡፡

ስለሆነም ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የኃይል አቅርቦቱ እንደሚቋረጥ አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

15/03/2024

ደንበኞች ዘመናዊ የክፍያ አማራጮችን የመጠቀም ልምድ ሊዳብሩ ይገባል
***************
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የክፍያ ስርዓቱን ቀልጣፋና ጥራት ያለው ለማድረግ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኢትዮ-ቴሌኮም እንዲሁም ከአዋሽ ባንክ ጋር በመተባበር ዘመናዊ የክፍያ አማራጮችን መዘርጋቱ ይታወቃል፡፡

ተቋሙ ከዘረጋቸው ዘመናዊ የክፍያ አማራጮች መካከል ሲቢብር፣ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ሞባይል ባንኪንግ፣ ቴሌ ብር፣ አዋሽ ብር ፕሮ ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ የተዘረጉት ሁሉም የክፍያ አማራጮች ከተቋሙ የኢንትርፕራይዝ ሪሶርስ ፕላኒንግ የአሰራር ስረዓት ጋር የተሳሰሩ ናቸው፡፡

ዘመናዊ የክፍያ አመሳራጮችን ተግባራዊ ማድረግ ያስፍለገው ደንበኞች የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳባቸውን ለመክፍል የሚያጠፉትን አላስፈላጊ ጊዜ ለማስቀረት፣ ሳይጉላሉና ሳይንገላቱ ካሉበት ሆነው የተጠቀሙትን ፍጆታ ሂሳብ በቀላሉ መክፈል እንዲችሉ እንዲሁም ተቋሙ መሰብሰብ ያለበትን የፍጆታ ሂሳብ በአግባቡ ለመሰብሰብ ነው፡፡

ተቋሙ በርካታ ዘመናዊ የክፍያ አማራጮች የዘረጋ ቢሆንም ካሉት በርካታ ደንበኞች አንጻር በተዘረጉ የክፍያ አማራጮች እየከፈለ ያለው ደንበኛ አነስተኛ ነው፡፡

ስለሆነም ሁሉም የድህረ ክፍያ ደንበኞች የተጠቀሙበትን የፍጆታ ሂሳብ ተቋሙ የዘረጋቸውን የክፍያ አማራጮችን በመጠቀም ሊፈፅሙና የፍጆታ ሂሳብ ለመክፍል የሚያጠፉት አላስፈላጊ ጊዜና እንግልት ሊቀንሱ ይገባል፡፡

ተጨማሪ ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡-
http://www.ethiopianelectricutility.gov.et/publication/latest-publication/5?lang=am

07/12/2023
Visit TikTok to discover videos! 23/10/2023

Endake

Visit TikTok to discover videos! Watch, follow, and discover more trending content.

Ethiopia - What they have suppressed has come out, Ethiopia's income has declined, Bahardaru's advice, politicians who stormed out of meetings and others 28/03/2023

Ethiopia - What they have suppressed has come out, Ethiopia's income has declined, Bahardaru's advice, politicians who stormed out of meetings and others Ethiopia - What they have suppressed has come out, Ethiopia's income has declined, Bahardaru's advice, politicians who stormed out of meetings and others

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Dire Dawa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Dire Dawa