Alpha Physiotherapy Clinic
Alpha Physiotherapy Clinic is the first specialty clinic in Hawassa which provides comprehensive Phys
አልፋ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ
በክልሉ የመጀመሪያ የሆነዉ አልፋ ፊዚዮቴራፒ ክሊኒክ በሀዋሳ ከተማ አቶቴ አከባቢ በተደራጀ መልኩ ሥራ ጀመረ!! ክሊኒኩ በቀጥታና በሪፈር ለሚመጡ ተገልጋዮች አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በዋናነት ለሚከተሉት የጤና እክሎች የፊዚዮቴራፒና ተሃድሶ ህክምና አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡
በዚህ ጊዜ የማህበረሰቡ የጤና ችግር ለሆነዉ የወገብ ህመምና የዲስክ መንሸራተት ፊዚዮቴራፒ ተሃድሶ ህክምና
የእግር መቆልመም ችግር ያለባቸዉን ህፃናት በጄሶ ህክምና ማስተከከል
የአንገትና የትከሻ ህመም ማከም
ከቀዶ ህክምና ጋር ተያይዞ ለሚመጡ የመገጣጠሚያና የጡንቻ ህመም የፊዚዮቴራፒ ህክምና
የአጥንት ስብራት፤ ወለምታ እና ዉልቃት ጋር ተያይዞ የሚከሰት ህመም ማከም
በጡንቻና በመገጣጠሚያ ለሚደርሱ ጉዳቶች ፊዚዮቴራፒ ህክምና
ማንኛዉንም ከነርቭ ጋር ተያይዞ የሚከሰት ፓራሊስስ፤ የፊት መዞር / ቤልስ ፐልሲን/ ፊዚዮቴራፒ ህክምና አገልግሎት
ከደም ግፊትና ከስኳር ጋር ተያይዞ የሚመጡ የነርቭ ችግሮችን ማከም
የጭንቅላት ወይንም የስፓይናል ኮርድ ጉዳት ጋር ተያይዞ ለሚፈጠር ችግር የፊዚዮቴራፒ ተሀድሶ ህክምና
ስትሮክ/የእጅና እግር ፓረሊሲስ የፊዚቴራፒ ተሃድሶ ህክምና
የኤሌክትሮቴራፒና አልትረሳዉንድ ቴራፒ አገልግሎት
የአከርካሪ የዲስክና የጀርባ ህመም ፊዚዮቴራፒ ህክምና አገልግሎት
ሙያዊ የምክር አገልግሎት
ሰዉ ሰራሽ አካልና አካል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ ተገቢዉን ድጋፍ እንዲያገኙ ማድረግና ማሰልጠን
በተጨማሪም ወደ ክሊኒካችን መምጣት ለማይችሉ ታካሚዎች የቤትለቤት ፊዚዮቴራፒ ህክምና አገልግሎት እንሰጣለን!!
አድራሻ
አቶቴ አዲሱ አስፓልት ላይ ከሙሉወንጌል ቤ/ክ ፊትለፊት
ስልክ ቁጥር 0462124132
0468207829
ሞባይል 0912965457 0972692072
ፖ.ሳ.ቁ 2125 አቶቴ፣ሐዋሳ ኢትዮጵያ
ኢ-ሜይል; [email protected]
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
+251972692072
Hawassa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 20:00 |
| Tuesday | 08:00 - 20:00 |
| Wednesday | 08:00 - 20:00 |
| Thursday | 08:00 - 20:00 |
| Friday | 08:00 - 20:00 |
| Sunday | 08:00 - 20:00 |