Sidaamu ooso
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sidaamu ooso, Health/Beauty, Hawassa.
24/08/2026
#አቶ መሰለ ደበበ
የወረዳችን ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ለህዝብና ለተቋሙ በታማኝነት፣ በትጋትና በኃላፊነት የሚሰሩ እንቁ ዎጣት ናቸው። የህዝብ ሀብት በአግባቡ እንዲመራና በግልጽነት እንዲጠቀም የሚያደርጉት ጥረት የሚመሰገን ነው።
በስራቸው ትጋት፣ በአመራር ችሎታቸው፣ በሰው የወረዳችን አመራር ለህዝቡ በቅንነትና በትጋት የሚሰራ፣ ለልማትና ለሰላም የሚተጋ ጥሩ አመራር ነው። ለሚያደርጉት አስተዋፅኦ እናመሰግናለን።
አክብሮትና በቅንነታቸው ለሌሎች ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው። ከሰዎች ጋር በመግባባት ሰላማዊ የስራ ለመፍጠር የሚያደርጉት ጥረትም የሚያስመሰግን ነው።
@ስለዚህ በስራቸው ላይ የሚነሱ ያልተረጋገጡ ወሬዎች ሳይሆኑ እውነተኛ ስራቸውና አገልግሎታቸው ሊመዘን ይገባል። ለወረዳችን ልማትና ለህዝብ ጥቅም ለሚያደርጉት ትጋት ከልብ እናመሰግናለን።
qeelawo!
Category
Website
Address
Hawassa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |