Hawwinaan Awwol
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hawwinaan Awwol, Health/Beauty, Jimmaa, Jimma.
22/01/2026
04/12/2024
Qondaaltonni WBO sochiilee misooma Naannoo Oromiyaa daawwatan.
**
Waliigaltee nageenyaa taasifame hordofuudhaan qondaaltotni WBO daandii nagaa filatanii galan hojiilee misoomaa Naannoo Oromiyaa bakka garaagaraatti argamu daawwataniiru.
Qondaaltonni kunniin sochii Dhaabbiilee misooma Mootummaa fi dhuunfaa Naannoo Oromiyaa bakka addaa addaatti argamu daawwachuu itti fufuun Paarkii Indaastirii AMG Holding, Waldaa Aksiyoona Jabduu Motors, Dhaabbata Maxxansaa Meelbaa dabalatee sochiilee misoomaa biroo daawwataniiru.
08/08/2024
በዛሬው ዕለት ብቻ 2,017 የንግድ ተቋማት ሲታሸጉ፤ የ2ቱ ፍቃዳቸው ታግዶ የ3ቱ ደግሞ ተሰርዟል
*************
በዛሬው ዕለት ብቻ ያላግባብ ዋጋ የጨመሩ 2,017 የንግድ ተቋማት የታሸጉ ሲሆን፤ የ2 ተቋማት ፍቃድ ታግዶ የ3ቱ ደግሞ ተሰርዟል።
በተመሳሳይ 25 ነጋዴዎች በእስራት መቀጣታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገልፀዋል።
ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ከብሔራዊ የንግድ ተቋማት የፀረ ሕገ-ወጥ ንግድና ገበያ መቆጣጠሪያ የጋራ ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን ሕገ-ወጥ የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪና ምርት የማከማቸት ተግባርን ገምግመዋል።
በመድረኩም በየክልሉ እየተከናወኑ ያሉ ፀረ ሕገ-ወጥ ንግድና ገበያ ተግባራት 10ኛ ቀን አፈፃፀም በዝርዝር ተገምግሟል።
ሚኒስትሩ ግምገማውን ተከትሎ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መረጃ መሠረት፥ ያላግባብ ምርት በደበቁና ባከማቹ የንግድ ተቋማት ላይ ክትትሉና እርምጃው ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በዚህም በዛሬው ዕለት ብቻ ምርት የደበቁ 469 የንግድ ተቋማት ታሽገዋል፣ 2 ተቋማት ፍቃዳቸው ታግዷል፤ ወጣ ያለ የሕግ ጥሰት በፈጸሙ እና ለሕግ ተገዢ ለመሆን ፍቃደኛ ባልሆኑ 4 ነጋዴዎች ላይ የእስራት ቅጣት ተላልፏል።
በሌላ በኩል እስካሁን ሕግ በመተላለፋቸው ምክንያት ከታሸጉ ተቋማት መካከል 4 ሺህ 300 ያህሉ ቅጣቱ ተነስቶላቸው ወደ ስራ ተመልሰዋል።
የክትትልና ቁጥጥር ስራው ከፍጆታ እቃዎች ባሻገር በግንባታ እቃዎች ላይም እየተተገበረ መሆኑ ተገልጿል።
በሕገ-ወጥ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ የመውሰዱ እና እያስተማሩ ወደ ሕጋዊ ሥርዓት የመመለሱ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታውቀዋል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Jimmaa
Jimma