Getahun tesfaye

Getahun tesfaye

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Getahun tesfaye, Health/Beauty, Jimma.

16/05/2024
16/05/2024
25/03/2024

መጠየቅ ያለበት ግን የተዘነጋዉ ጉዳይ


ዘመነ ካሴ ታጋይ ወይስ ሰላይ? የዘመነ ካሴ ጉዳይ ሲነሳ አብዛኛዉ ሰዉ በጭፍን ድጋፍ እንደሚነዳ ይታወቃል ነገር ግን ይህን ጥያቄ መጠየቅ አለብን ፡፡ ጥያቄዉን ለማንሳት መነሻ የሚሆኑን ጉዳዮችን እስኪ እንመልከት ፡፡

ዘመነ ካሴ 👇
1. ሲታሰርም ሲፈታም ግልፅ የሆነ ነገር አልነበረም ጭርሻ እስርቤት እንደ ወንጀለኛ ሳይሆን እንደ #ባለስልጣን ነበር የሚንከባከቡት ( እንድ በሽብር ተግባር የተጠረጠረ ግለሰብ በክልሉ ከፍተኛዉ እስርቤት ዉስጥ #የስልክ እና #ኢንተርኔት አግልግሎት ) ተመቻችቶለት እንደነበር ስንቶቻችንን እናዉቃለን?

2. ከእስር ቤት የተለቀቀዉ በእሁድ ቀን ብቻ ሰይሆን በወቅቱ የክልሉ መንግስት ፕሬዝዳንት የግል #አጃቢዎች ታጅቦ ወደ ግል መኖሪያ ቤቱ እንደገባ ይህን ንስ ማን ነግሮን ያዉቃል?

3. ከግል መኖሪያ ቤቱ ወደ ጫካ እስከ ገባበት ቀን ድረስ በመንግስት የፀጥታ አካላት #ጥበቃ ሲደረግለት እንደነበር ታዉቃላችሁ? ይህ ብቻ ሳይሆን መከላከያ ሰራዊት ከፋኖ ጋር በሚያደርገዉ ዉጊያ ዘመነ ካሴ የሚገኝበት አከባቢ ላይ ከበድ ያለ ጥቃት እንደማያደር እና ከ 4 ጊዜ በላይ ዘመነ ካሴ በዛ አከባቢ በመገኘቱ ብቻ #የድሮን ጥቃት እንደተከለከለ ያዉቃሉ፡፡

እንዚህ ነጥቦች እንደ መነሻ የምናያቸዉ ሲሆኑ በክፍል ሁለት ከተለያዩ ማስረጃዎች ጋር እንመለሳለን ፡፡

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Jimma?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Jimma