Abdii badhaadhinaa
Informations de contact, plan et itinéraire, formulaire de contact, heures d'ouverture, services, évaluations, photos, vidéos et annonces de Abdii badhaadhinaa, Santé/beauté, Shaggar, Paris.
19/06/2023
ፍጥነት+ጥራት+ብዛት
በተፈጥሮ እና በሰው ሰራርሽ ምክንያት ሀገራችን ኢትዮጵያ በድህነትም ሆነ በቴክኖሎጂ ወደኋላ እንደቀረች የታወቀ ነው!
ዋናው ጥያቄ ግን አንድ ወደኋላ የቀረችን ሀገር ያለውን የአለም #የፖለቲካ እና #የቴውክኖሎጂ የእድገት ፍጥነት እንዲሁም #የአየር ጸባይ ለውጥ ተቋቁሞ ከኋላ ተነስቶ ወደፊት ለመምጣት ምን አይነት መንገድ እንጠቀም ነው?
ካለፉት 5 እና 6 አመታት ጀምሮ መንግስት እየወሰደ ያለው (ፍጥነት+ጥራት+ብዛት) በተለይም ተፈጥሮን በማከም ምርት እና #ምርታማነት ማሳደግ ላይ የወሰደው እርምጃ ባይወሰድ ኖር አሁን ላይ ሃገራችን ምን አይነት ነገር ይገጥማት እንደነበር ማሰብ ነው።
19/06/2023
ኢትዮጵያ ትሻገራለች
****
አሁን ሀገራችንን ያለችበት ወቅት ታላቅ የታሪክ እጥፋት ወቅት ላይ ነው። ሀገራችን በዚህ ወቅት እየፈተኗት ያሉ #ፅንፈኞች የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እንደ ጤዛ በነው የሚጠፉበት ጊዜ ቅርብ ነው!
በእነዚህ ሁሉ ፈተናዎች መካከል እያለቁ ያሉ የልማት ስራዎች ኢትዮጵያ ወደ ብልፅግናዋ እንደምትሻገር ትልቅ ማሳያዎች ናቸው!
19/06/2023
ብሶት የወለደው ለውጥ
እኛ #ኢትዮጵያዊያን ለውጥን ከመናፈቅ ውጭ እውን ሆኖ አይተነው አናውቅም ነበር። ባለፈዉ ስርዓት ብዙ ነገሮች እንደሚሰሩ ቃል ይገባልናል፤ ከዚያም የመሰረት ድንጋይ ይቀመጥልናል ነገር ግን ስራው #ሳይጀመር የመሰረት ድንጋዩ #ፈርሶ ፕሮጀችቱም ተረስቶ ብሩም ተበልቶ ነበር የሚቀረው ።
ታዲያ ይህ አሁን ላይ #ለልጆቻችን የምንነግረው #ታሪካችን ሆኖ ቀርቷል። ምክኒያቱን ዛሬ ላይ መንግስት ቃል የገባዉን ሁሉ አጠናቅቃለዉ ብሎ ቃል ከገባበት ጊዜ አስቀድሞ ሰርቶ ለህዝብ ክፍት እያደረገ #የማይቻል የሚመስለንን እውን አድርጎ እያሳየን እነሆ አምስት አመት ተቆጥሮዋል።
#ለውጡ በሚያስደምም ሁኔታ የበርካቶቻችንም #አስተሳሰብም የለወጠ!
#የይቻላልን መንፈስ በውስጣችን የፈጠረ ሆኗል።
19/06/2023
የምድር ገነት ኢትዮጵያ
በብዙ ፈተናና ተግዳሮት የታጀበው ፕሮጀክታችን በተሳካ ሁኔታ ዘንድሮም እየተከናወነ ይገኛል።
የተስተካከለ የአየር ንብረት እና ሀገራችንን ለዜጎቿ #ምቹ የመኖሪያ ስፍራ ለማድረግ እየተሰራ ያለው ስራ፣ወደፊት የአለም #ህዝብ ሁሉ ሊኖርባት የሚመኛት እንደምትሆን መተማመኛ ነው።
የአማራ ፅንፈኞች ፖለቲካ ጥላቻ እና ትዕቢት ላይ የተመሰረተ ነው‼️
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአማራ ጽንፈኞች በትምክህትና በትዕቢት የተመቱ ናቸው ስንል ምክንያት ስላለን ነው።ሁሉን ነገር ከአማራ ዉጭ መስራትና መፈጸም እንደማይቻል አድርገው ስለሚረዱ ነው። እራሳቸዉን ከፍ ከፍ እያደረጉ ሌላዉን የመናቅና የማጥላላት ክፉ አመል አለባቸው።
12/06/2023
የታሪክ መዝገብ መመዝገቡን ቀጥሏል
=*=*=*=*=*=*=*=*==*=*=*=*=*=
በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ውስጥ #300ሚሊዮን ዛፍ እንትከል ብለን ስንነሳ ከሀግርም ሆነ ከሀገር ውጪ ያሉ የኢትዮጵያ ጠላቶች አቧራ ሲያስነሱ ነበር ደግነቱ ዛፍ መትከል #ዝናብን ያመጣል አቧራንም ያጠፋል እንጂ እንደተነሳው #አቧራ ቢሆን ይሄኔ ኢትዮጵያ በአቧራ ትሸፈን ነበር! መንግስት እና ህዝብ ተባብሮ አረንጓዴ አልብሷታል እንጂ።
የፅንፈኞች ፖለቲካ አቧራን በማስነሳት እውነትን መጋረድ ነው አላማቸው እውነት ምንም ያህል ቢለፉ ልትሸፈን አልያም ልትጠፋ አትችልም።
12/06/2023
በሀገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ላይ ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ ያለ የብልፅግና መንግስት ለትውልድ ተሻጋሪ #አሻራ እያስቀመጠ ይገኛል።
ይብላኝ በአሉባልታ መንደር #አቧራ ሲያቦኑ ለሚውሉት ፅንፈኞች😂
12/06/2023
ለትውልዱ ምን እናውርስ??
የአብቹ(ትንታጉ መሪ) ጀግንነት በአንድ እጁ #ፅንፈኞችን እየተዋጋ ለነገው ትውልድ ጠንካራ ሀገር ለማሻገር ይለፋል።
በተቃራኒው #ፅንፈኞች ደግሞ ኢትዮጵያን በተራዘመ #ጦርነት ውስጥ በማቆየት ለነገው ትውልድ #ደካማ ሀገር ለማስረከብ የጥፋት መረባቸውን በመዘርጋት ረብ የሌለው #አቧራ እያስነሱ ይገኛሉ።
ይሄንን መልዕክት ለምታነብ ሰው ያለኝ ጥያቄ ለኢትዮጵያ በዚህ ሰዓት የሚያስፈልጋት #አቧራ ወይስ #አሻራ??
12/06/2023
አሻራ Vs አቧራ !
ልዩነቱ ግልጽ ነዉ። #አሻራ የሚያስቀምጠዉ አሻራዉ በደማቅ #ቀለም እያንጸባረቀ ይታያል። የአሻራዉ ባለቤት ለትዉልድ የሚሆን #ትዉልድን ያማከለ ለትዉልድ የሚተርፍ ስራ እየሰራ ይሄዳ ስራዉም #በትዉልድ ይዘከራል።
ባለ #አቧራዉ ግን ከራስ ወዳድነት በመነጨ በ" #እኔነት" ስሜት ታዉሮ ሳይጨነቅ የዛሬ ግብ ብቻ በማሰብ አቧራ የሚያስነሳ እና ሀገር አፍራሽ ነዉ።
እንግዲህ ልዩነቱ ግልፅ እና ግልፅ ነዉ። ባለ #አሻራዎቹ ታሪካቸዉ በወርቃማ ቀለም እየጻፉ ነዉ። ትዉልድ ባለ #አሻራዎቹን ... እንደ #ጀግና፤ በለ አቧራዎቹን ደሞ ... እንደ በታሪክ መዝገብ ይጠቅሳል።
10/06/2023
ለቀጣይ 4 አመታት 25 ቢሊዮን ችግኝ የመትከል ስራ ተጀመረ
ባለፉት አመታት በሀገራችን በተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሃግብር ግብር 25 ቢሊዮን ችግኞች ተተክሎዋል ። ለቀጣይ 4 አመታት የሚቆይ " ነገን ዛሬ እናልብስ " በሚል መሪ ቃል በጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አቢይ አህመድ በአፋር በአፋር ተጀምሮዋል ።
ይህ ነገር ዛሬ እናልብስ ተብሎ የተጀመረው የችግኝ ተከላ እቅድ 25 ቢሊዮን ስሆን ይህን ሲሳካ ኢትዮጵያ 50 ቢሊዮን ችግኝ በመትከል ደማቅ ታሪክ ታስመዘግባለች ።
10/06/2023
ኢስላም ሰላም ነው ‼️
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ህዝብ ሙስሊሙ የሰላም ተምሳሌነቱን አሰይቷል ፤ የፅንፈኞችን ህልም ያጨለመ ውይይት በማድረግ ለኢትዮጲያ ሰላም ያላቸውን ትጋት በሚገባ አሳይተዋል ።
ህዝቡ ሁሌም ሰላም ነው ሚፈልገው ፅንፈኛው ኃይል ግን ህዝቡን ያለሆነውን ሆኖዋል እያለ የማሽበር ለእኩይ አላማው ሊጠቀም ይምክራል። ህዝብ ከዚህ በኋላ የነዚህን ፅንፈኞች የሴራ ፖለቲካቸውን በሀይማኖት ካባ ለማልበስ የሚሞክሩት ፅንፈኞች በቃችሁ ብሎ ሊጠነቀቅ ይገባል።
Cliquez ici pour réclamer votre Listage Commercial.
Type
Site Web
Adresse
Shaggar
Paris