Voice of Amhara
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Voice of Amhara, Health/Beauty, London.
የሳሊኒ ኮንስትራክሽን ባለቤት አረፉ
የዝነኛው ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ባለቤት ሲሞን ፔትሮ ሳሊኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
በአገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ብሔራዊ እና ግዙፍ የግንባታ ፕሮጀክቶችን በማከናወን ዝናን ያተረፈው ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ባለቤት በ92 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
እኚህ ግለሰብ 1.5 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ሀብት እንዳላቸው የፎርብስ መጽሔት መረጃ ያሳያል ሲል አርትስ ቲቪ ዘግቧል።
በተያያዘ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሲሞንፒየትሮ ሳሊኒ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ለሲሞንፒየትሮ ሳሊኒ ቤተሰብና ለመላው ዊቢውልድ ግሩፕ መጽናናትን ተመኝተዋል።
ሳሊኒ ለኢትዮጵያ የነበራቸው ፍቅር በተግባር የተገለጠ እንደሆነ ጠቅሰው በሀገር ግንባታ ሂደት የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ማከናወናቸውንም አንስተዋል።
በቀን 14/11/2016 ዓም በአድማ ብተና እና ሚኒሻ መሪነት በጃቢጠህናን ማንኩሳ አካባቢ ወደ ገጠር በመዉጣት ንፁሀንን ሲጨፈጭፉ ዉለዋል ወርቁ አሰማ የሚባል አንድ ወጣት የማንኩሳ ነዋሪ ገለዋል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
London