Yee medemer Tewelde

Yee medemer Tewelde

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yee medemer Tewelde, Health/Beauty, Aa, Delhi.

08/04/2026

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀፅ 2(ለ) መሠረት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደርን በርዕሰ መስተዳደርነት እንዲመሩ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ በጸደቀው ደንብ ቁጥር 479/2013 አንቀጽ 4(2) እና የዓመቱን የሥራ አፈጻጸም ባቀረቡት መሠረት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሌፍተናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደን ለአንድ ዓመት ሹመታቸውን አራዝመዋል፡፡

07/04/2026

በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሐዘን እየገለፃኩ፤ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸው እና ለመላዉ ኢትዮዽያዊያን በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ።

Hangafa diploomaatii Itoophiyaa Ambaasaaddar Qoonjiit Sina-giyoorgis lubbuun boqachuusaaniitti gadda guddaa natti dhaga'ame ibsachaa; maatii, firoottan, hiriyoota hojii isaanii fi guutuu uummata Itoophiyaaf maqaa koofi bulchiinsa magaalaatiin jajjabina onneerraa maddeen hawwa.

07/04/2026

የኦሊምፒክ ንግስቷ ጋቢ ቶማስ አዲስ አበባ ልትመጣ ነው

የፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ የ200 ሜትር ወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት እና የዓለም ሻምፒዮኗ ጋቢ ቶማስ በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ የዓለም አትሌቲክስ ኮንቲኔንታል ቱር ላይ ለመሳተፍ በይፋ አረጋግጣለች! ሚያዝያ 10 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚካሄደው በዚህ ደማቅ ውድድር ላይ ድንቅ ብቃቷን ለኢትዮጵያውያን ስፖርት አፍቃሪዎች ታሳያለች።

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም አቀፍ የአንድ ቀን የአትሌቲክስ ውድድርን (International One Day Athletics Meeting) የምታስተናግድ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ ኩነት በአዲስ አበባ ስታዲየም አዲስ ታሪክ የሚጻፍበት ልዩ አጋጣሚ ይሆናል።

07/04/2026
Photos from Mayor Office of Addis Ababa's post 06/04/2026
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Delhi?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Aa
Delhi