Selina Man Power
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Selina Man Power, Beauty, cosmetic & personal care, Doha.
አስደሳች ዜና ኳታር ለምትኖሩ ወንዶች ስራ ለምትፈልጉ ሁሉ 150 ሰው ስለምፈልግ በዚህ ቁጥር በ ቫይበር ወይም ዋትሳአፕ መልክት ይላኩልን ቀጥታ ጥሪ አናስተናግድም ።
30231989
የስራው አይነት ፡- ኮንስትራክሽን የሞል ፊኒሺንግ
የሚፊለጉ ዶክሜንቶች
1, የኳታር መኖርያ ፍቃድ ኮፒ
2, ፓስፖርት ኮፒ
3, ሄልዝ ካርድ ኮፒ
ሸር በማረግ ላልሰሙት እናስተላልፍ ። እናመሰግናለን።
አስደሳች ዜና ኳታር ለምትኖሩ ወንዶች ስራ ለምትፈልጉ ሁሉ 150 ሰው ስለምፈልግ በዚህ ቁጥር ዛሬ ይደውሉልን ።
77918714 ,30231989
የስራው አይነት ፡- ኮንስትራክሽን የሞል ፊኒሺንግ
ደሞዝ ለ 8 ስአት ስራ 70 ርያል ኦቨር ታይም አለው ።
የሚፊለጉ ዶክሜንቶች
1, የኳታር መኖርያ ፍቃድ ኮፒ
2, ፓስፖርት ኮፒ
3, ሄልዝ ካርድ ኮፒ
ሶስቱንም ዶክሜንቶች ይዛቹ ዛሬ አርብ ሙራ ሱዳን መተአም አካባቢ 4:00pm ዶክሜንቶች ይዘው ይመዝገቡ ።
ሄልዝ ካርድ ለሌላቹ ሰወች 100 ርያል ከፍላቹ በ1 ቀን ማውጣት ትችላላቹ። ሄልዝ ካርድ ሊኖርወ ግድ ነው።
ሸር በማረግ ላልሰሙት እናስተላልፍ ። እናመሰግናለን።
ሞላ ሞላ እናመሰግናለን
ደፍና , ዱሀ , ሲቲ ሴንተር ሞል አካባቢ ምትኖሩ ካላቹ 2 ሰው ስለምፈልግ በዚህ ቁጥር ይደውሉ።
30231989,
የስራው አይነት ፡- ኮንስትራክሽን የሞል ፊኒሺንግ
ሲቲ ሴንተር ሞል
ሸር በማረግ ላልሰሙት እናስተላልፍ ።
እናመሰግናለን።
25/01/2016
አስደሳች ዜና ኳታር ለምትኖሩ ወንዶች ስራ ለምትፈልጉ ሁሉ 50 ሰው ስለምፈልግ በዚህ ቁጥር ይደውሉ። አል ሙራ አካባቢ ለምትኖሩ ቅድምያ እንሰጣለን።
30231989
የስራው አይነት ፡- ኮንስትራክሽን የሞል ፊኒሺንግ
ቪላጆ ሞል
ሸር በማረግ ላልሰሙት እናስተላልፍ ። እናመሰግናለን።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Telephone
Website
Address
Doha