Life in jeddah

Life in jeddah

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Life in jeddah, Beauty, cosmetic & personal care, جدة, السعودية, Jeddah.

27/02/2022

መንግስት በሳኡዲ ያሉ እስረኞችን ለመመስ የሚያስችለውን እንቅስቃሴ ጀመረ።

መንግስት ሳኡዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እስረኞችን ለመመስ የሚያስፈለጉ፣ የሰው ሀይልን ጨምሮ የእስረኞን ማረፊያ ቤት እንዲሁም የጤና አገልግሎት ሰጭ ቡድን ማወቀር መጀመሩንና ለዚህ ሀይል የሚያስፈልገውን በጀት መፈቀዱን ከአንድ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል።

ከዚህ በተጨማሪም፣ በሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ውስጥ ሁሉም ባይባልም አንዳንድ እስረኞች የመውጫ ፎርም እየሞሉ ሲሆን በቀጣይ ቀናት እንቅስቃሴው ከዚህ በተሻለ መንገድ እንደሚጀመር ከሚመለከተው አካል አረጋግጫለሁ።

እስካሁን ድረስ የመውጫ ፎርም የተሞላላቸው ሴቶችና ህፃናቶች ሲሆኑ የነሱ ሲጠናቀቅ ወደ ወንዶች የጅምላ ማስገባት ዘመቻ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል።

ሱሌማን አብደላ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Jeddah?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


جدة, السعودية
Jeddah
22233