Ethio konjowoch
ለወገን ደራሽ ወገን ነው
እግዚአብሄር ይድረስላቹሁ ኡፍ እንዴት ያማል
22/06/2021
ሳውዲ
እባካችሁ ሼር አድርጉት ኮሜንት ላይክ አድርጉት ፊስቡክ ፖስቱን በደንብ ፊስቡክ ላይ እንዲያንሸራሸረው🙏
1. የሳውዲ መንግስት በኢትዮጵያውያን ላይ የሚወስደን እርምጃ በስፋት በማን አለብኝነት አሁንም እያደረገ ነው😭
2. ዜጎቻችን በጭንቀት እየታመሙብን ነው
3. ሳውዲ ለኢትዮጵያውያን ያላትን ጥላች በእጥፍ ጨምራለች
4. መጡ የተባሉት ልዑካን 4 ቀናቸው ሲሆን ምንም ያሉት ነገር የለም
5.በእስር ቤት ኢትዮጵያዊቷ የወለደች አለች
6.የሚሞቱ ኢትዮጵያውያን አሉ😭
7. የሳውዲ መንግስት የኢትዮጵያን መንግስት እንደዚህ ንቆ አያውቅም
8. የኢትዮጵያ መንግስት የሳውዲን መንግስት
* ለፀጥታው ምክር ቤት
* ለተባበሩት መንግስታት
በአስቸኳይ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚያደርጉትን እንግልት ና በደል እንዲያቆም ክስ ማስገባት አለባቸው በፍጥነት
9. ሳውዲዎች ለኢትዮጵያውያን መቼም የማንረሳውን ጠባሳ እየጣሉብን ይገኛሉ::
10. የልዑካን ቡድኑ በአስቸኳይ ወጥተው መረጃ እንዲያደርሱ እናሳስባለን
11. ኢትዮጵያ ያላችሁ ዜጎች
በሳውዲ ከምታስቡት በላይ
* ሴት
* ወንድ
* አዛውንት
* እናት
* ህፃን
እጅግ ከባድ የሆነ ስቃይ ና ጭንቀት ላይ ናቸው
እባካችሁ በፈጣሪ ስም ትለመናላችሁ እንጩህላቸው
ፈጣሪ ሆይ በስደት ና በጭንቀት ያሉትን ኢትዮጵያውያን ጠብቅልብን
🙏🙏🙏
ተሰፋችን አንተ ብቻ ነህ
Share share share
አረብኛ ይቺ ልጅ ብቻ ትናገረው ኡፍፍፍፍ አንጀቴን አራሰችው እስኪ አረቦቹ ቢያዩት በይ ጉሩፑ ሼርርርር
አይ ፈተና አሁንስ ልጆቹ አሳዘኑኝ ኡፍፍፍ
22/02/2021
ከነ ስህተቶት እርሶ ከልቦት መሪ ነበሩ!!
ክቡር አቶ መለስ ዜናዊን ከምንግዜውም በላይ እንዳጣዋቸው የተሰማኝ አሁን በተለይ ደግሞ ባለፉት አንድ አመታት ውስጥ ነው ። ይሄን ያህል ጉዳችንን ተሸክመው የሁላችንንም ስራ በጫንቃቸው ላይ አድርገው በውስጥ እና በውጪ እሳት ሲቃጠሉ እንደነበር የገባኝ አሁን ነው።
***
በትላልቅ እና በትናንሽ ባደጉ እና እያደጉ ባሉ ሀገሮች ፊት ኢትዮጵያዊ ነኝ ጠቅላይ ሚንስተሬም አቶ መለስ ዜናዊ ነው ብሎ ለማለት እና ለማወራት እንኳን ሙሉነት የሚሰማኝ በሳቸው የስልጣን ዘመን ላይ ነበር። ምክንያቱም ህዝባቸውን አስከብረው እራሳቸውንም አስከብረው ጥላሸት ለብሶ የነበረውን የኢትዮጵያን ገፅታ በአንደበተ እርቱህነታቸው እና ተወዳዳሪ በማይገኝላቸው ጥልቅ ጥበባቸው እና የአመራር ክህሎታቸው በነገስታት ፊት እንድንቆም አድርገውን ነበር።
***
ክቡር አቶ መለስ ዜናዊም የለየላቸው ጨቃኝ እና አረመኔም ነበሩ በርካቶችን አስረዋል በርካቶችን አሰቃይተዋል በርካቶችንም ሀገራቸውን ጥለው እንዲሰደዱ አድርገዋል በርካቶችም ሞተዋል።
***
ታዲያ ዛሬ ላይ ቁጭ ብዬ ሳስበው ጥቂቶችን አሰቃይተው ሚሊዮኖችን በደስታ እና በሰላም ለማኖር እንጂ አንዳንዶች እንደሚሏቸው የሴጣን ቁራጭ ሆነው አለነበረም ሆነውም አያውቁም ደግሞም ምስክር ካስፈለገ አሁን እየሆነብን ያለውን ልብ ብሎ ለተመለከተ እና ላስተዋለው ለካስ ለኛ እና ለሚወዷት ሀገራቸው ነው ብሎ ለማሰብ የተቃጠሉ ቤተክርስቲያናትን የተቃጠሉ መስኪዶችን ተዘቅዝቆ የተሰቀለን ለዘመናት ከኖረበት እያነባ ሀብቱን ጥሎ የተፈናቀለውን ሰው ማየት ከበቂ በላይ ትልቅ ምስክርነት ነው።
***
እናም ክቡር አቶ መለስ ዜናዊን ጨቃኝ ሳይሆኑ ጨቃኝ ያስመሰላቸው ህፃናት ተወልደው የሚያድጉባትን አዛውንቶች የሚጦሩባትን ሰው በሰውነቱ እና በማንነቱ ተከብሮ እንዲኖር የሚያልሟትን ኢትዮጵያን በመገንባት ላይ ስለነበሩ ብቻ እና ብቻ ነበር።
***
ዛሬ ግን እንደ እግር እሳት ክቡር አቶ መለስ ዜናዊን ባሰብኩኝ ቁጥር የሚያንገበግበኝ አንድ እና አንድ ነገር ብቻ ነው። እሱም ጥቂቶች ብቻ ተረድተዋቸው ብዙሀኖቻችን በጭፍን ጥላቻ ተወጥረን ለህመማቸው እና ለህልፈታቸው እኛው ምክንያት የሆናቸው ያህል እየተሰማኝ ማናለበት ተጨማሪ 3 አመት ኖረው በሆኑኖሮ ብዬ ሁሌም እመኛለሁም እቆጫለሁም።
***
በመጨረሻም
ክቡር አቶ መለስ ዜናዊን የምወቅስበት 1 ሺህ ምክንያት ቢኖረኝም እንኳን የማመሰግንበት ደግሞ 1 ሺህ አንድ ምክንያቶችም አሉኝ። እንደሰው ሲሰሩ ብዙ አጥፍተዋል ከማንም በላይ ደግሞ ሰርተው በተግባር አሳይተዋል እናም ለእኔ በበርሀም ሆነ በድሎት በንግስናም ሆነ በውርደት ትልቁ ሞዴሌ ክብር አቶ መለስ ዜናዊ ናቸው አራት ነጥብ።
***
ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው ሰውን ፈርቼ ይሄን የልቤን እውነት ባላወጣው ይቆጨኝ ነበር እናም ክቡር አቶ መለስ ዜናዊ እጅግ ሲበዛ እኔ በግሌ እወዶታለሁ አከብሮታለሁ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ለሰሩት ስራ ሁሉ የሚገባዎትን ክብር እሰጦታለሁ መልካም እረፍት ይሁንሎት።
ወይ ብሬክስ ለጭቁኑ ህዝብ ድምፅ መሆን እንዴት ነው ውርደት የሆነው
ወዴት ነው
26/01/2021
ትላንትና በዚን ሰአት ሶሻል ሚድያው ላይ ሲንሸራሸር እና ብዞዎቹን እያስቆጣ ተግባር የተፈፀመባቸው አባት እኚ ናቸው 👉 በማርያም
እያሉ ሲማፀኑ ብዙዎችን አስለቅሰው ነበር በናንተ ትብብር ተገኝተው የራሳቸው አካውንት ተከፍቶላቸዋል ለመርዳት ዝግጁነን ያላቹ ሁሉ የአባታች አድራሻ እና የባንክ አካውንት እነሆ ስንተባበር ያምርብናል
ምስጋና ይድረስ ♥️🙏🙏🙏🙏🙏
ያንን ዘግናኝ ተግባር ሲፈፀም ከጀርባ ሆናቹ ቪድዮ ለቀረፃቹ
ሼር እያረጋቹ ላፈላለጋቹ ሁሉ ምስጋና ይደርስ ❗
አሁንም ሼርርርር በማድረግ መርዳት ለሚፈልጉ ደጋግ ሰዎች እናድርስላቸው share share share
ልጄ
በማርያም 🙏
በማርያም 🙏
በማርያም🙏
በአዛኝቷ 🙏
ይድረስ ለደንብ አስከባሪዎች
እኘህ አባት ኑሮን ለማሸነፍ በዚህ በልጆቻቸው ና በልጅ ልጆቻቸው መጦሪይ ና ቤተክርስቲያን እየሄዱ አምላካቸውን በማመስገኛቸው ስዓት
ሱቅ በደረቴ መሬት ላይ እቃ አንጥፍው እየሸጡ እያለ ነበር 3 ደንብ አስከባሪዎች መጥተው
እቃቸው ከወስዱ በኃላ እኚህን አባት እየገፈተሯቸው
ሄድ ከዚህ እያሉ እያመናጨቁ
ነገር ግን እኚህ ምስኪን አባት ደንብ አስከባሪዎች እግራቸው ስር ወድቀው
ልጄ የዛሬን ብቻ
ልጄ የዛሬን ብቻ
በማርያም 🙏
በማርያም🙏
በአዛኝቷ 🙏
ለዛሬ ብቻ እቃዬን መልሱልኝ እያለ እየተነሱ እየወደቁ ቢለምኑም
ደንብ አስከባሪዎች ይባስ ብለው ሂድ ከዚህ እያሉ ሲገፈትሯቸው ስታይ ያሳዝናል
ደንብ አስከባሪዎች ይታወቃል ህግ እያስከበራችሁ መሆኑን
ነገር ግን አንዳንዴም ትንሽ ለወገኖቻችሁ ምህረትን ስጡ
አባታችን የምታውቁ ፈልጉልን በማርያም እያሉ እየለመኗቸው ደንብ አስከባሪዎች እየገፈተሯቸው ማየት ያማል
😭 እኚህ አባት ቡዙ መርዳት እምፈልግ ሰው ስላለ ሼርርርር በማድረግ እናፈላልጋቸው
19/01/2021
እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ብንላቹሁ ምን ይላቹሗል ዝባዝንኬ መኮመት አይቻልም
ጥበብ በአሽሙር ስትጠራህ እንዲህ ነው
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Jeddah