Get dem
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Get dem, Beauty, cosmetic & personal care, Riyadh.
"ያለ በደላቸው ስለሚታረዱ ወገኖች ፍትህ እየጠየቅን፤
መርጠው ባልተወለዱበት፣ ተለይተው ስለሚሞቱ ንጹሐን
ትላንት እንደጠየቀነው፤ ዛሬም አትግደሉን አትረዱን እንላለን"
15/11/2022
Miracle money 💵💰
“ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።” 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥3
14/11/2022
A rising star fundraised $1.4 million from Ethiopian Orthodox followers in the US; Ethiopians see the potential A sensational rising Ethiopian media star, Eshetu Melese, organised a 14 hour fundraising on YouTube yesterday. The video produced for the fundraiser where Eshetu characters a devoted follower with…
05/11/2022
04/11/2022
አሰደሳች ዜና ! አሏህ ወክበር
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለአቡ ሀይደር(ሳዲቅ መሀመድ) በተለያዩ ገጠሮች ለሚያደርገው የዳዕዋ ሥራ መጓጓዣ የሚሆን መኪና ለመግዛት በተደረገው ዘመቻ በሒጅራ ባንክ የ100 ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ ተሳትፏል። እርስዎስ?
💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟
ይኸው የኡስታዝ አቡሀይደር የባንክ አካውንት: —
አካውንት ስም = SADIK MOHAMMED AHMED
1) የሂጅራ ባንክ አካውንት ቁጥር:- 1001162290001
2) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA): - 1000329226712
3) አቢሲኒያ ባንክ(ABYSSINIA BANK)
83047178
4) አዋሽ ባንክ(Awash Bank Betel Branch)
01425212425200
እንደ ኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድ(አቡሀይደር) በዘርፉ ዳዕዋ ለማድረግ ብቃቱ ከሌለህ ለርሱ ሳይሆን ለራስህ ብለህ አሁኑኑ ከጎኑ ቁም!
አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ በማረፉ የተሰማኝ ኀዘን ከባድ ነው። ለሀገሩ በአጭር እድሜው ብዙ የሠራ ከያኒ ነው። ሀገር በተደፈረች ጊዜ ሕመሙን እየቻለ ግንባር ተገኝቶ ሠራዊቱን አጀግኗል። ሠልጣኞችን አበርትቷል። ነፍሱ በሰላም ትረፍ።
ንግስት ኤልሳቤጥ በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ተሰናበቱ
በአለም ላይ በሀብታቸው እጅግ ከሚታወቁት ቤተሰቦች መካከል
የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ ይጠቀሳሉ
ለ70 ዓመታት በንግስና የኖሩት ንግስት ኤልሳቤጥ ዛሬ በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተሰናብተዋ።
መግስት ማለት ምንማለት ነው?
27/06/2022
ከነገ ዛሬ ድኖልኝ እናቴ ብሎ ይጠራኛል ብላ የደከመች እናት ሞት አሸነፋት !!
አላህ ሰብር ይስጥሽ እሱንም ቀብሩን ኑር ያድርገው ጀዛሽን ድካምሽን በዱንያም በሃይራም ይክፈልሽ !!
"ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት" የአላህም ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን !!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Website
Address
Riyadh