Eldana kebede
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Eldana kebede, Health/Beauty, 10740 E Iliff Ave, .
♥️ #
22/05/2025
እንደምን አደራቹ ቤተሰቦች 🌞በአውሮራ ኮሎራዶ የውበት አገልግሎት ትፈልጋለህ/ሽ?
እንኳን ወደ Eldana Beauty Glamour በደህና መጡ!
እኛ የምናቀርባቸው አገልግሎቶች❇️ካስክ ፉሪዝ
❇️ፔስትራ በፈለጉት አስታይል
❇️ሹሩባ በመረጡት ዲዛይን በዊግ በፀጉርም
❇️ቁጥርጥር
❇️ቱዊስት የወንዶች 👦የሴቶችም ❇️የሙሽራ ፉሸናዎች በመረጡት ዲዛይን
❇️የፀጉር እስቲም በቂቤ ቂቤ ለማይወዱ ሌላ ቆንጆ ቤት ዉስጥ በተዘጋጀ እቡካዶ እንቁላል ሙዝ የወይራ ዘይት የኮኮናት ዘይት የተለያዩ ኦይሎች በማድረግ ከጥሩ ማሳጅ ጋር ይሰራሉ
❇️የፊት እስቲም ለወንድም ለሴትም ከሙሉ ፌሻል ትሪትመንት ቤት ዉጥ በሚሰራ ግብአቶች ፊቶትን ይንከባከቡ
💖24 hours በራችን ክፉት ነዉ በቀጠሮ ደዉለዉ ለሚመጡ ቅድሚያ እንሰጣለን 💖ያለቀጠሮም መምጣት ይቻላል 💝በዛ ላይ ከልዩ እንክብካቤ ጋር ተስተናግደዉ ተደስተዉ
ወደዉት ይሄዳሉ
ታማኝና በሙያ የተማሩ አገልጋዮችን ታገኛላችሁ።
ስልክ/ቴክስት: 720-673-2120
🤩ምጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን
We Located inside Comfort Beauty Salon 10740 E Iliff Ave, Aurora, CO 80014 Colorado #7206732120
07/04/2025
26/03/2025
Denver beauty glamour ゚viralシvideo
18/02/2025
#📞 7206732120
22/05/2025
22/05/2025
12/02/2025