Sebe Beauty clinic

Sebe Beauty clinic

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sebe Beauty clinic, Health/Beauty, 1821 University Avenue W, Saint Paul, MN.

04/22/2024

የእናቶችን ቀን በማስመልከት ሰቢ ቢውቲ ክሊኒክ በተመረጡ የቆዳ ትሪትመንቶች ላይ የ 30% ቅናሽ አድርገናል። ለእናት ፣ለሚስት፣ ለእህት እና ለጓደኛ ስጦታ መስጠት ከፈለጉ አሁኑኑ በ 6514109291 ይደውሉና ቀጠሮ ይያዙ። Gift card መግዛት ከፈለጉም እንሸጣለን። 🎁🎁🎁

01/29/2024

የቆዳ መጨማድ ለገጠማችሁ፤ በፈጥሮ፣ በአየር ሁኔታ መቀየር እና በተለያየ ምክንያት የፊታችሁ ቆዳ እየደረቀ ለሚያስቸግራችሁ ሁሉ መፍትሔ ከተፈጥሮ ግብአት የተሰሩ የቆዳ ምርቶችን በመጠቀም የቆዳችሁን አንፀባራቂ ውበት መልሱ❤️❤️❤️ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን

01/14/2024
Photos from Sebe Beauty clinic's post 12/27/2023

Walk into the new year with new skin with the help of our Holistic approach; Biomicroneedling therapy. It’s the most effective treatment for skin lesions like Acne, Melasma, Strechmarks, and Aging. Call today to book your appointment.
አዲሱን አመት በአዲስና በአማረ ቆዳ ለመቀበል እና ለተለያዩ የቆዳ ችግሮች አስተማማኝ የሆነ ትሪትመንት ከፈለጉ ዛሬውን በመደወል ቀጠሮ ያስይዙ

12/25/2023
12/20/2023

🎈🎈🎈Our Anti-Aging system is now on sale 🎈🎈🎈20% off🎈🎈🎈
የቆዳን መሸብሸብ የሚያጠፉ የአይን አካባቢ የፊትና ለአንገት ቆዳ የሚሆኑ ከእፅዋት የተሰሩ የቆዳ ጤናና ውበት መጠበቂያ ምርቶቻችን ላይ 20%የበአል ቅናሽ አድርገናል። በአሜሪካ በኢትዩፒያና ሌሎች አገራት ለምትኖሩ ship እናረጋለን በ6514109291 በመደወል ይዘ‍ዙን።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Saint Paul?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


1821 University Avenue W
Saint Paul, MN
55104

Opening Hours

Monday 10am - 6pm
Tuesday 10am - 6pm
Wednesday 10am - 6pm
Thursday 10am - 6pm
Friday 10am - 6pm
Saturday 9am - 5pm